የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

አቡ- ዩሱፍ - አል- ሙሀጅር

እስከ $3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

አቡ- ዩሱፍ – አል- ሙሀጅር የፈንጂ ባለሞያ ነው። እርሱም በሲና ባህረ ሰላጤ በ2004-06 ይንቀሳቀስ በነበረውና፣በ2011 እንደገና በ2011 ዓ ም በተዋቀረው የቀድሞ ታውሂድ ዋል ጂሃድ – ግብጽ (TWJ-Egypt)፣አባል ነው።

ታውሂድ ዋል ጂሃድ የአለም አቀፍ ጂሃድስት ርዕዮተ ዓለም የሚያራምድ እና በእስልምና ህግ አይኖሩም ብሎ የሚያምኑትን የሚያነጣጥር በግብጽ በሲና ባህረ ሰላጤ ላላ ባለ መልኩ የተገናኙ የግብጽና የውጭ አገር አክራሪዎች ቡድን ነው። TWJ ግኑኝነቶቹን ከተለያዩ የአክራሪዎች ቡድኖችና ግለሰቦች ጋር ጠብቆአል።

አቡ- ዩሱፍ የአሜሪካ ፍላጎቶችን ጨምሮ፣ምናልባትም የአሜሪካ ኤምባሲ ጨምሮ፣በግብጽ በተለያዩ ኢላማዎች ላይ ጥቃቶችን በማካሄድ ላይ ተሰማርቶአል።