የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

በቱሪስቶች ላይ የተፈጸመ ጥቃት

ኤደን፣ የመን | እ.አ.አ. ጥቅምት 12፣ 2000

በጥቅምት 12 ቀን 2000 ሁለት አጥፍቶ ጠፊዎች ሊፈነዳ በሚችል ፈንጅ የተሞላች ትንሽ ጀልባ እያበረሩ በየመን ኤደን ወደብ ላይ በቆመችው USS Cole መርከብ ጋር አጋጩ፡፡ ፍንዳታው በመርከቧ ላይ ትልቅ ቀዳዳ የፈጠረ ሲሆን 17 መርከበኞች ሲሞቱ ከ30 በላይ የሚሆኑ ሰዎች ቆስለዋል፡፡ ጥቃቱ ክስ በተመሰረተባቸው ጀማል መሃመድ አልበዳዊ እና ፊህድ መሃመድ አህመድ አልቁሶ ጨምሮ በአልቃይዳ አባላት የታቀደ ነበረ። .

ወሮታ ለፍትህ ፕሮግራም ለዚህ ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን ወደ ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ መረጃዎችን ለሚሠጡ ሰዎች እስከ 1 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ ያበረክታል፡፡.