የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

በመላው ዓለም ላይ በአሜሪካ የዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎች ላይ የታቀዱ ወይም ያለፉ ጥቃቶች

ለፍትህ ወሮታዎች በአሜሪካ የዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎች ላይ በተያያዘ በማንኛውም የአሜሪካ ሰው ሰው ወይም ንብረት ላይ የተቃጠውን የሽብርተኝነትን ድርጊት ለመከላከል ወይም ጠቃሚ መፍትሄ ለማግኘት ለሚመራ መረጃ እስከ $3 ሚሊዮን የሚደርስ ወሮታ ይከፍላል። በአሜሪካ የዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎች ላይ የታቀዱትን ወይም ያለፉትን ጥቃቶች በተመለከተ ማንኛውም እርምጃ የሚያስወስድ መረጃ የሚያቀርብ ሰው ለዚህ ሽልማት ብቃት ሊኖረው ይችላል። የአሜሪካ የዲፕሎማሲያዊ ተልዕኮዎች የሚያጠቃልሉት፣ ኤምባሲዎችን ፣ቆንስላዎችን ፣ የቆንስላ ምክር ቤቶችን ፣ የኤምባሲ ተቀጽላዎችን ፣ እና ሌላ በመለው ዓለም የሚገኙትን ወኪል ጽ/ቤቶችን ነው።