የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

የኢራቅና የሌቫንት እስላማዊ መንግሥትን (the Islamic State of Iraq and the Levant (ISIL)) ለመጥቀም የሚጓዙትን የዘይትና የጥንት ዘመን ዕቃዎችን በደንብ ለማቋረጥ የሚመረውን መረጃ ለሚያቃብል---

የወሮታ ለፍትህ (Rewards for Justice program) መርኅ ግብር በአረብኛ ምህጸረ ቃል ዳኤሽ (DAESH) ተብሎ በሚታወቀው በ ፣ ለአሻባሪ ቡድን ፣ እስላማዊ መንግሥት (ISIL) ፣ የዘይትና የጥንት ዘመን ዕቃዎች ንግድ እና /ወይም ሽያጭ በደንብ ለማቋረጥ የሚመረውን መረጃ ለሚያቃብል እስከ $5 ሚሊዮን የሚደርስ ሽልማት እየሰጠ ነው።

ISIL የመሳሰሉ አሻባሪ ቡድኖች ድርጊቶቻቸውን ለመቀጠልና ጥቃቶችን ለማካሄድ ገንዘብና ድጋፍ በሚሰጡት ላይ ይመካሉ። የISIL ህገወጥ የዘይት ሥራዎችና ከሶሪያና ከኢራቅ የተዘረፉ የአርኪዮሎጂ እቃዎች ንግድ ቁልፍ የገቢ ምንጮች ናቸው፣ እነዚህም ተግባሮች ለአሻባሪ ቡድን በሚሊዮን ዶላር የሚደርስ የውጭ ምንዛሪ በማምጣትና ISIL ጭካኔ የተሞ ላባቸውን ዘዴዎች እንዲያካሄዱና ቅን የሆኑትን ህዝቦች እንዲጨቁኑ ዘንድ ይረዳሉ። የISIL በኢራቅና በሶሪያና ባህላዊና ታሪካዊ ቦታዎችን ዘረፋና ጉዳት የጥንት ህይወትና ማህበረ ሰብ የማይተካ መረጃ አጥፍቶአል።ጥንታዊና ታሪካዊ ሳንቲሞች፣ ወርቅና የተጠረቡ እንቁዎች / የከበሩ ድንጋዮች፣ ሀውልቶች፣ መያዣዎች፣ እና የመጻፊያ ገበታዎች ISIL ከሚፈልጋቸው የሶሪያና የኢራቅ ባህላዊ ዕቃዎች ዓይነቶች መካከል አንዳንዶቹ ናቸው። ከአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ድጋፍ ጋር በዓለም አቀፍ የሙዚየሞች ምክር ቤት የተዘጋጁት የባህላዊ ዕቃዎች ድንገተኛ ቀይ ዝርዝሮች፣ ከሶሪያና ኢራቅ የተዘረፉትንና የተጓጓዙትን ዓይነት ባህላዊ ዕቃዎች አጠቃላይ ዝርዝር ያቀርባሉ፣ እና በ http://icom.museum/resources/red-lists-database/red-list/syria/ እና http://icom.museum/resources/red-lists-database/red-list/iraq-2015/ ተገናኝተዋል።

የISILን የገንዘብ ምንጭ ለማስቆም ባለው ግብ ፣ ይህ የወሮታ መርኃ ግብር ISILን በሚጠቅመው የዘይትና የጥንት ዘመን ዕቃዎች አመራረት ፣ ማመቻቻት፣ ቅንብር ፣ ኮንትሮባንድ ፣ ማከፋፈያ ፣ እና ንግድ ላይ ስለሚሳተፉ ግለቦች ወይም ድርጅቶች በተመለከተ፣ እንዲሁም የኮንትሮባንድ መረቦች ፣ ዘዴዎች ፣ እና በነዚህ ድርጊቶች ውስጥ ስላሉት መንገዶች መረጃ እንደሚያወጣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚንስቴር ተስፋ ያደርጋል።

http://eca.state.gov/video/conflict-antiquities-panel-1-video

http://eca.state.gov/video/conflict-antiquities-panel-2-video

ጥንታዊ

የ ጥንታዊ ፎቶ
የ ጥንታዊ ፎቶ
የ ጥንታዊ ፎቶ
የ ጥንታዊ ፎቶ
የ ጥንታዊ ፎቶ
የ ጥንታዊ ፎቶ