የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

በዩንየን ቴክሳስ ፔትሮሊየም ላይ የተፈፀሚ ግድያዎች

ካራቺ፣ ፓክስታን | ህዳር 12፣ 1997

ታህሳስ 12 ቀን 1997 ጥዋት ላይ የአራት የዩንዮን ቴክሳስ ፔትሮልየም ሰራተኞች ወደ በካራቺ፣ ፖኪስታን ለስራ ይጓዙ ነበር፡፡ ይዛቸው ትጓዝ የነበረች ስቴሽን ዋገን ድልድይ ስታቋርጥ ከቀይ ሆንዳ ሲቪክ መኪና ሁለት የታጠቁ ሰዎች ወርደው በስቴሽን ዋገን መኪናዋ ላይ ተኩስ ይከፍታሉ፡፡ በዚህ ጥቃት አራቱ የአሜሪካ ዜግነት ያላቸው ሰራተኞችና ፖኪስታናዊ የመኪናዋ ሾፌር ተገድለዋል፡፡.

ብዙ ታዛቢዎች ይህንን ጥቃት ከሁለት ቀን በፊት በሚስተር አይማን ካንሲ ላይ በተላለፈው የጥፋተኛነት ፍርድ የበቀል መልስ አድርገው ይመለከቱታል፣ ምንም እንኳ ይህ መላ ምት በይፋ ባይረጋገጥም፡፡ ካንሲ በቨርጅንያ ላንግላይ በ1993 በሁለት የCIA ሰራተኞች ላይ የግድያ ወንጀል ፈጽሟል በሚል ጥፋተኛ ነህ ተብሏል፡፡.

ወሮታ ለፍትህ ፕሮግራም ለዚህ ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን ወደ ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ መረጃዎችን ለሚሠጡ ሰዎች እስከ 1 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ ያበረክታል፡፡.

ሰለባዎች

የ--- ፎቶ ኤፍሬም እግቡ
ኤፍሬም እግቡ
የ--- ፎቶ ዊሊያም ጄንንግስ
ዊሊያም ጄንንግስ
የ--- ፎቶ ትሬሲ ርቺ
ትሬሲ ርቺ
የ--- ፎቶ ኢዮኤል እንሎው
ኢዮኤል እንሎው