የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ሲራጁዲን ሃቃኒ

እስከ $10 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ስራጁዲን ሀቃኒ በአሁኑ ወቅት የሀቃኒን አውታር የየዕለት ተግባሮችን ይመራል። ከአንድ የአሜሪካ ዜና ድርጅት ባደረገው ቃለ ምልልስ ፣ ስራጁዲን እ ኤ አ በጥር 14 ቀን 2008 በካቡል ሴሬና ሆቴል ላይ ተፈጽሞ የአሜሪካ ዜጋ ቶር ሄስላን ጨምሮ ስድስት ሰዎችን የገደለውን ጥቃት ማቀዱን አምኖአል።

ስራጁዲን በሚያዚያ 2008 በአፍጋን ፕሬዝዳንት ሃሚድ ካርዘይ ላይ የተቃጠውን የግድያ ሙከራ ማቀዱን አምኖአል። እርሱም በአፍጋኒስታን በአሜሪካና በጥምር ኃይሎች ላይ የተፈጸሙትን ድንበር ዘለል ጥቃቶችን አቀናባብሮአል እና ተሳትፎበታልም። እርሱም በፓኪስታን በፌዴራል በሚተዳደሩ የጎሳ አካባቢዎች እንደሚገኝ ይታመናል።

የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በመጋቢት 2008 በሥራ አፈጻጸም መመሪያ 13224 መሠረት ስራጁዲን ሀቃኒን የዓለም አቀፍ አሸባሪ አድርጎ ፈርጆታል።

የ-----ተጨማሪ ፎቶ

የ-----ተጨማሪ ፎቶ ሲራጁዲን ሃቃኒ
የ-----ተጨማሪ ፎቶ ሲራጁዲን ሃቃኒ