የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

ኢዮኤል ዌስሌ ሽራምን በመግዳል

ታይዝ፣ የመን | እ ኤ አ መጋቢት 18 ቀን 2012።

ኤ አ አ በመጋቢት 18 ቀን 2012፣ ዕድሜው 29 የሆነ ሽራም በታይዝ፣ የመን ወደ ሥራ ሲሄድ ሲሄድ በመንገድ ላይ ወደ መኪናው ተጠግቶ በሞቶር ብስክሌት ላይ ሆኖ በተኮሰበት በጠብመንጃ አንጋቢ ተገድሎአል።

በሞቱ ጊዜ፣ ሽራም በ International Training and Development Center አስተዳዳሪና የእንግሊዝኛ አስተማሪ ሆኖ ይሰራ ነበረ። እርሱም በየመን ከምስቱና ከሁለት ለጋ ልጆቹ ጋር ይኖር ነበረ።

ከጥቃቱ ጥቂት ቀናት በኋላ፣ አሸባሪው ድርጅት የአረቡ ባህረ ሰላጤ አልቃይዳ al-Qaida in the Arabian Peninsula (AQAP) ለግድያው ኃላፊነቱን ወስዶአል።

የወሮታ ለፍትህ (Rewards for Justice program) መርኃ ግብር የአሜሪካ ዜጋ የሆነውን ኢዮኤል ሽራምን የገደሉትን፣ በግድያው ላይ ያሴሩትን፣ ወይም ያገዙትን ሰዎች ለማስያዝ ወይም ለማስፈረድ የሚመረውን መረጃ ለሚያቃብል እስከ $5 ሚሊዮን የሚደርስ ሽልማት እየሰጠ ነው።

የተጨማሪ ፎቶ

Joel Shrum English Poster