የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ሰልማን ራኡል ሰልማን

እስከ $7 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ስልማን ራኡል በምዕራቡ ንፍቀ ክበብ የሂዝቦላ ሽብር ተግባሮችን ይመራል እና ይደግፋል፡፡ በሂዝቦላ የውጭ የደህንነት ድርጅት (ESO) ውስጥ መሪ ሆኖ ሳልማን በዓለም ዙሪያ በሴራ ውስጥም ተሳትፏል፡፡ ESO ከሊባኖስ ውጭ የሽብር ጥቃቶችን ለማቀድ፣ ለማስተባበር እና ለማካሄድ ሃላፊነት አለበት፡፡ ጥቃቶቹ በዋነኛነት በእስራኤል እና በአሜሪካ ላይ ያተኮሩ ናቸው፡፡

ሰልማን ከተሳተፈባቸው ሴራዎች መካከል የአርጄንቲና የእስራኤል የጋራ ማህበር (AMIA) ባህላዊ ማእከል ላይ የተካሄዱት የቦምብ ጥቶች ናቸው፡፡ እ ኤ አ በሐምሌ 18 ቀን 1994 ሂዝቦላህ እቤት የተሰራ በመኪላ የተጫነ ፈንጂ በቦነስ አይረስ ከAMIA የባህል ማእከል ውጭ አፈንድቶ 85 ሰዎችን ገድሎአል፡፡ ሰልማን በምድር ላይ ጥቃት አስተባባሪ እንደሆነ ታውቆአል ፡፡

እ.ኤ.አ. በሀምሌ 19 ቀን 2019 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በስራ ማስፈጸሚያ ትዕዛዝ 13224 መሠረት በተለየ ሁኔታ የተፈረጀ ዓለም አቀፍ ሽብርተኛ (SDGT) ብሎ ሰይሞታል፡፡

የተጨማሪ ፎቶ

ሰልማን ራኡል ሰልማን
Salman Raouf Salman - English
Salman Raouf Salman - Arabic
Salman Raouf Salman - French
Salman Raouf Salman - Portuguese
Salman Raouf Salman - Spanish