የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ሳሊህ - አል አሩሪ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

በጥቅምት 2017፣ የሃማስ ወታደራዊ ክንፍ፣ እዜድን አል- ቃሳም ብርጌዶች መሥራቾች አንዱ የሆነው ሳሊህ – አል አሩሪ፣ የሃማስ የፖለቲካ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ሆኖ ተመረጠ። አል አሩሪ በዌስት ባንክ ለሃማስ ወታደራዊ ተግባሮች ገንዘብ ይሰጣል እና ይመራል እና ከበርካታ የአሸባሪነት ጥቃቶች፣ ጠለፋና አፈና ጋር ተያይዞአል። በዌስት ባንክ፣ በሰኔ 2014 የአሜሪካንና የእሥራኤል ዜጋ የሆነውን ናፋሊ ፍራንኬልን ጭምር ሦሥት የእሥራኤል ልጆችን ለገደለው የአሸባሪነት ጥቃት ሳሊህ – አል አሩሪ በ2014 የሃማስን ኃላፊነት ወስዶአል። ግድያዎቹ “የጀግንነት ተግባሮ ች” እንደሆኑ እርሱ ባይፋ አወድሶአል። በመስከረም 2015፣ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር አል አሩሪን በልዩ ሁኔታ የተመደበ ዓለም አቀፍ አሸባሪ (SDGT) እንደሆነ በሥራ አመራር መመሪያ 13224 መሰረት መድቦታል።

የተጨማሪ ፎቶ

Lebanese Hizballah Poster - English
Lebanese Hizballah Poster - Arabic
Lebanese Hizballah Poster - Farsi
Lebanese Hizballah Poster - French