የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ረመዳን አብዱላህ መሀመድ ሻላህ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ረመዳን አብዱላህ መሀመድ ሻላህ የፍልስጤሙን እስላማዊ ጅሃድ ስራዎችን በተለይም ደግሞ በቦምብ ጥቃት፣ ግድያ፣ ጠለፋና ሕገወጥ የገንዘብ ዝውውር ረገድ የአሸባሪ ድርጅቱን በማንቀሳቀስ ሴራ ተፈላጊ ነው፡፡

ሻላህ ከፍልስጤም እስላማዊ ጅሃድ የመጀመሪያ መስራቾች መካከል አንዱ ሲሆን ከ1995 ጀምሮ ዋና ጽህፈት ቤቱን ሶሪያ ደማስቆ ያደረገው ድርጅት ዋና ፀሃፊና መሪ ነው፡፡

ሻላህ በህዳር 27, 1995 በወጣው የአሜሪካ ሕግ መሠረት በጣም ተፈላጊ አሸባሪዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተተ ሲሆን ጥፋተኛነቱ በ2003 ውስጥ በፍሎሪዳ ሚድል ዲስትሪክት ፍርድ ቤት ተረጋግጧል፡፡ ሻላህ ህዳር 27፣1995 በወጣው የአሜሪካ ሕግ መሠረት በጣም ተፈላጊ አሸባሪዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተተ ሲሆን ጥፋተኛነቱ 2003 ውስጥ በፍሎሪዳ ሚድልዲስትሪክት ፍርድ ቤት ተረጋግጧል፡፡

የ-----ተጨማሪ ፎቶ

ረመዳን አብዱላህ መሀመድ ሻላህ