የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ሙታዝ ኑማን ‘ አብድ ናይፍ ናጅም አል ጀቡሪ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ደግሞ ሃጂ ታይስሪ ተብሎ የሚጠራው ሙታዝ ኑማን ‘ አብድ ናይፍ ናጅም አል ጀቡሪ የኢራቅና ሶሪያ እስላማዊ መንግሥት (ISIS) አንጋፋ መሪ ነው እና ከISIS በፊት ለነበረው ድርጅት ለኢራቅ አልቃይዳ (AQI) የውርስ አባል ነው፡፡

አል ጀቡሪ ለISIS የአሸባሪነትና የውንብድና ድርጊቶች ቦምብ የማምረት ሥራን ይቆጣጠራል፡፡

በሰኔ 2014፣ ዳእኤሽ በመባል ደግሞ የሚታወቀው ISIS የእራቂና የሶሪያ ከፊሎቹን ተቆጣጥሮ እስላማዊ “ካልፌት” ብሎ እራሱ ሰይሞት አልባዳዲን “ካሊፍ” ብሎ ሰይሞታል፡፡ በቅርብ አመታት ወስጥ፣ ISIS የጂሃድስት ቡድኖችን ድጋፍ አግኝቶአል እና በመላው አለም ላይ ጥቃቶችን እንዲያካሄዱ የግለሰቦችን አእምሮ ለውጦአል፡፡

ይህ ወሮታ ከ ISIS ጋር በምንዋጋበት ጊዜ ጠቃሚ ነው፡፡ ISIS በጦር ሜዳ በመሸነፉ፣ ISIS ን ለማሸነፍ የሚዋጋው አለማቀፋዊ የአገሮች ህብረት የ ISISን ቅሬታዎች ለማጥፋትና አለማቀፋዊ ምኞቱን ለመቀልበሰ ለመቀጠል እንዲችል ዘንድ የቡድኑን መሪዎች ለይቶ ለማወቅና ለማግኘት እኛ ቆርጠን ተነስተናል፡፡

የተጨማሪ ፎቶ

ሙታዝ ኑማን ‘ አብድ ናይፍ ናጅም አል ጀቡሪ