የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

መሀመድ አሊ ሀማደይ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ሰኔ 14 ቀን 1985 TWA የበረራ ቁጥሩ 847 በሆነው የአውሮፕላን ጠለፋ ላይ እቅድ በማውጣት እና በመሳተፍ ተከሷል፡፡ ጠለፋው በተጓዥች እና በሰራተኞች ላይ ጥቃት ያደረሰ ሲሆን የአሜሪካ የባህር ይል ባልረባ የሆነውን ሮበርት ዲ. ስቴተምን ለሞት ዳርጓል፡፡

ከላይ በሥም የተጠቀስው ግለሰብ በሚከተሉት ክሶች ተወንጅሏል:

በአሜሪካ ልዩ የአየር በረራ የስልጣን ወሰን የአየር በረራ ውንብድና፣ በአውሮፕላን ውስጥ በሕገ-ወጥ መንገድ የጥፋት መሳሪያ በማስቀመጥ፣ በእገታ፣ በግድያ፣ በተጓዦች ላይ ጥቃት እና ሴራ

የ-----ተጨማሪ ፎቶ

መሀመድ አሊ ሀማደይ