የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የመካከለኛውን ምስራቅ የሰላም ድርድር በመቃወም እየተካሄደ ያለ አመጽ፡፡

እንደ አ.አ. ከ1993

የኦስሎ ስምምነት ከተፈረመበት ከመስከረም1993 ጀምሮ የሰላም ስምምነቱን የሚቃወሙ አሸባሪዎች እና ግለሰቦች በጋዛ፣ በዌስት ባንክ እና በእስራኤል ጥቃቶች ሰንዝረዋል፡፡ የእነዚህ ጥቃቶች አላማም የሰላም ስምምነቱን ለማስተጓጐል እና በሰላም ስምምነቱ የተሳተፉትን መሪዎች አቋም ለማስቀየር ነበር፡፡.

ወሮታ ለፍትህ ፕሮግራም ለነዚህ ጥቃቶች ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን ወደ ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ መረጃዎችን ለሚሰጡ ሰዎች እስከ 5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ ያበረክታል፡፡ .