የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

መሃድ ካራቴ (Mahad Karate)

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ምክትል መሪ (እምር) ደግሞ አብድራህማን መሀመድ ዋርሳሜ ተብሎ የሚጠራው፣ ለግድያና በገሪሳ ዩኒቬርሲቲ ኮሌጅ የ150 ሰዎች ሞት ባስከተለው ጥቃት ተጠያቂ የሆነ መሃድ ካራቴ ፣ የአልሸባብ ክንፍ በሆነ በአምንያት ቁልፍ ሚና ተጫውቶአል። የአልሸባብ የስለላ ክንፍ በሶማሊያ፣ በኬንያና በአካባቢው ባሉት አገሮች በአጥፍቶ ጠፊ ጥቃቶችና በግድያ ተሳታፊ ነው እና በመላው አፍሪካ ለአልሸባብ አሸባሪ የሎጂስቲክና የድጋፍ ያቀርባል።

ካራቴ ዕድሜው በአርባዎቹ ዓመታት ውስጥ እንደሆነ ይታመናል።