የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ማልም ዳውድ (Ma’alim Daud)

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ማልም ዳውድ በሶማሊያ መንግሥትና በምዕራባዊያን ኢላማዎች ለዕቅድ ፣ ለምልመላ ፣ ለሥልጠና ፣ እና ለውጊያ ኃላፊ ነው።

ዳውድ እንግሊዝኛ ፣ አረብኛ ፣ እና ሶማሊያ ይናገራል። እርሱ ደግሞ ሰላድ ካራቴ ፣ ዳኡድ፣ ማሊን አብድራህማን፣ እና አብዲፈታህ በመባል ይታወቃል። ዳውድ ከሃውዬ/አይር ጎሳ ሆኖ በመጀመሪያ በሶማሊያ በታችኛው ሸበሌ አካባቢ ኖሮአል።