የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

የሊባኖስ ሂዝቦላ የፋይናንስ አውታር

ወሮታ ለፍትህ የሊባኖሱ ሂዝቦላ የፋይናንስ መንገዶችን ወደሚያሰናክለው መረጃ ለሚመራ እስከ 10 ሚሊዮን ዶላር ወሮታ እየሰጠ ነው፡፡ እንደ ሂዝቦላ ያሉ አሸባሪ ድርጅቶች ውጊያቸውን ለማቆየትና እና በአለም አቀፍ ደረጃ የአሰራር ጥቃትን ለመሰንዘር በፋይናንስና በማመቻቻ መረቦች ይጠቀማሉ፡፡ ሂዝቦላ ከኢራን ቀጥታ የገንዘብ ድጋፍ፣ ከዓለም አቀፍ የንግድ ድርጅቶችና እና ኢንቨስትመንቶች፣ ከለጋሽ መረቦች፣ ከሙስና እና የሃሰት ገንዘብ በማሰራት እንቅስቃሴን በየአመቱ ወደ አንድ ቢሊዮን የሚጠጋ ዶላር ያገኛል፡፡ ቡድኑ እነዚህን ገንዘቦች በመላው ዓለም የሚከተሉትን ጭምር ክፉ ተግባሮችን ለመደገፍ ይጠቀም፣ ከነዚህም መካከል የአሳድን አምባገነን አገዛዝን በመደገፍ ወታደሮቹን አባላት ወደ ሶሪያ በማሰማራት፣ በአሜሪካን ምድር ለስለላና መረጃን የመሰብሰብ ሥራ ይሰራል ይባላል፣ ሂዝቦላ በትክክል የተራቀቁ ሚሳይሎች እንዳሉት እስኪናገር ድረስ ከፍተኛ ወታደራዊ ችሎታዎች አሉት፡፡ እነዚህ የአሸባሪ ተግባሮች በሂዝቦላ ዓለም አቀፍ የገንዘብ ድጋፍ ሰጪዎች እና እንቅስቃሴዎች አማካኝነት የገንዘብ ድጋፍ ይደረግላቸዋል – የሂዝቦላን ህይወት የሚሰሩ የገንዘብ አቅምና ገንቢ እና መሰረተ ልማቶች ፡፡

ሂሶቦል ከፍተኛ የመንግስት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ከሆኑት ኢራን ውስጥ ከፍተኛ መጠን ያለው የጦር መሳሪያዎችን, ስልጠናዎችን እና የገንዘብ እርዳታዎችን ይቀበላል የሽብርተኝነት መንግስት ድጋፍ ሰጪ ተብሎ ይጠራል. የአሜሪካ የውጭ ጉዲይ መስሪያ ቤት በእ.ኤ.አ. በጥቅምት 1997፣ የውጪ አሸባሪነት ድርጅት(FTO) ፣ እና በጥቅምት 2001 በE.O. 13224 በልዩ ሁኔታ የተፈረጀበት አለምአቀፍ አሸባሪ ድርጅት (SDGT) እንደሆነ ተመድቦአል፡፡

ለይቶ ለማወቅና እና ለማስተጓጎል ለሚመሩ ለሚከተሉት መረጃዎች ወሮታ ሊስጥ ይችላል፣

  • ለድርጅቱ ትልቁ የገቢ ምንጭ ወይም ቁልፍ የገንዘብ ማስተላለፊያ ዘዴዎች
  • ዋና የሂዝቦላ ለጋሽ እና የፋይናንስ አመቻቾች
  • ዋና የሂዝቦላን ግብይቶች እያወቁ የሚይመቻቹ
  • የፋይናንስ ተቋማት እና የምንዛሪ ቤቶች
  • በሂዝቦላ ባለቤትነት የተያዙ ወይም በቁጥጥሩ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች እና ኢንቨስትመንቶች
  • በባለ ሁለት ጥቅም ቴክኖሎጂ በአለም አቀፍ ግብይት የተሰማሩ ግምባር ቀደም ኩባንያዎች

ይህንን መሰናክል ለማግኘት፣ የወሮታ ስጦታው መረጃው የሚፈልግባቸውንና የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስትር SDGT እንደሆኑ የመደባቸውን የሚከተሉትን ቁልፍ የሆኑ የሂዝቦላ ገንዘብ ሰጭዎችና እና አመቻቾች ግለሰቦች መረጃ፣

 
Muhammad Kawtharani

ሙሐመድ ካውታራን

ስም፣
ሙሐመድ ካውታራን

ተለዋጭ ስሞች ፣
ሙሐመድ አል-ካውታራኒ፣ ሞሃመድ ካውታራኒ ሙሐመድ ካውታራኒ፣ ጃፋር አል-ካውታራኒ፣ ሻይክ ሙሐመድ ካውታራን

የልደት ቀንና ዓ ም ፣
1945፣ 1959፣ 1961

የፖስታ ሳጢን ቁጥር፣
ናጃፍ ፣ ኢራቅ

ዜግነት፣
ሊባኖስ፣ ኢራቅ

የአሸባርነት ቡድን፣
የሊባኖሱ ሂዝቦላ

ግለሰባዊ ምደባዎች፣
የግምጃ ቤት SDGT- እ ኤ አ ነሐሴ 22 ቀን 2013 ዓ.ም.

ሙሐመድ ካውታራኒ በኢራቅ ውስጥ የሂዝቦላ ኃይሎች አንጋፋ መሪ ነው ፡፡ ካውታራኒ እራቅ ወስጥ ለነበረው፣ ቀደም ሲል ከኢራን ጋር የተያያዘ በእስላማዊ አብዮታዊ ጥበቃ ቡድን (IRGC) እ.ኤ.አ. በጥር 2020 በአሜሪካ ወታደራዊ ጥቃት በተገደለው በኢራን ወታደራዊ መሪ ጄኔራል ቃሴም ሶሌማኒ ለተደራጁት ለአንዳንዶቹ ወታደራዊ ቡድኖች የፖለቲካ ቅንጅት ይዞ ነበረ፡፡ ካውታራኒ ከኢራቅ መንግሥት ቁጥጥር ውጭ የሆኑ በአመጽ ተቃውሟቸውን ያሰሙ ፣ በውጭ ዲፕሎማሲያዊ ተልእኮዎች ላይ ጥቃት የሰነዘሩ እና በስፋት በተደራጁ የወንጀል ድርጊቶች የተሰማሩ ቡድኖችን ያመቻቻል ፡፡ ካውታራኒ የሂዝቦላ የፖለቲካ ምክር ቤት አባል እንደመሆኑ፣ ለኢራቅ ሺያ አማጽያን ቡድኖች ስልጠና ፣ የገንዘብ ድጋፍ እና የፖለቲካ ድጋፍ በመስጠት የሂዝቦላን ጥረቶች አግልቦቶአል፡፡ ካውታራኒ በተጨማሪም የአሳድን መንግስት ለመደገፍ ወደ ሶርያ የሚዛወሩ አክራሪዎችን አግዞል ፡፡

 
Adham Husayn Tabaja

አድሃም ሁሳን ታበጃ

ስም፣
አድሃም ሁሳን ታበጃ

ተለዋጭ ስሞች ፣
አዳም ሁሴን ታባጃ፣ አዳም ታባጃ

የልደት ቀንና ዓ ም ፣
ጥቅምት 24 ቀን 1967

የልደት ቦታ
Kfartebnit 50, Lebanon

ተለዋጭ የልደት ቦታ
ክፋር፣ ትብንት፣ ሊባኖስ፣ ጎቤሪ፣ ሊባኖስ፣ አል ጉባይራህ፣ ሊባኖስ

ዜግነት፣
ሊባኖሳዊ

ፓስፖርት፣
RL1294089 (ሊባኖስ)

መለያ ቁጥር፣
00986426 (ኢራቅ)

የአሸባርነት ቡድን፣
የሊባኖሱ ሂዝቦላ

ግለሰባዊ ምደባዎች፣
የገንዘብ ሚኒስቴር SDGT፣ 10 ቀን 2015

አድሃም ተባጃ የእስላማዊ ጂሃድ የሽብርተኛ ቡድን የድርጊት ጨምሮ ከከፍተኛ የሂዝቦላ ድርጅታዊ አካላት ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ነው፡፡ ታባጃ ደግሞ በቡድኑ ምትክ በሊባኖስ ንብረቶችን ይዞ ይገኛል፡፡ እርሱም በሊባኖስ ላይ የተመሠረተ Al-Inmaa Group for Tourism Works የተባለ የቤቶች ልማት እና የኮንስትራክሽን ድርጅት ትልቁን ድርሻ የያዘ ባለቤት ነው፡፡ Al-Inmaa Group for Tourism Works እና ለዋና ቅርንጫፎቹ በሰኔ 2015 እንደ SDGTዎች ተመድበዋል፡፡ የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት በሽብርተኝነት ወንጀሎች እና ፋይናንስ ስርዓት እና በቤተ መንግስታዊ አዋጅ A/44 Al-Inmaa Group for Tourism Works እና ኩባንያዎቹን አሸባሪ ድርጅቶች እንደሆኑ ፈርጆአቸዋል፡፡ በሳውዲ አረቢያ የሚገኙ ማንኛቸውም ንብረቶቻቸው ሁሉ እንዳይንቀሳቀሱ ተደርገዋል፣ በመንግስቱ የፋይናንስ ሴክተር ውስጥ ይተላለፋል፣ ማንኛውም ከነርሱ ጋር የተያያዙ የንግድ ነክ ፈቃዶች የተከለከሉ ናቸው፡፡

  
Mohammad Ibrahim Bazzi

ሞሃመድ ኢብራሂም ባዚ

ስም፣
ሞሃመድ ኢብራሂም ባዚ

ተለዋጭ ስም፣
ሞሃመድ ባሲ፣ ሙሐመድ ኢብራሂም ባዚ፣ ሙሃመድ ባዚ

የልደት ቀንና ዓ ም፣
ነሐሴ 10 ቀን 1964

የልደት ቦታ
ቢንት ጅቤይል፣ ሊባኖስ

ዜግነት፣
ሊባኖስ፣ ቤልጂየማዊ

ፓስፖርት፣
EJ341406 (ቤልጂየም) ግንቦት 31 ቀን 2017 ያበቃል፡፡ 750249737፣ 899002098 (እንግሊዝ )፣ 487/2007 (ሊባኖስ)፣ RL3400400 (ሊባኖስ)፣ 0236370 (ሴራሊዮን)፣ D0000687 (ጋምቢያ)

የአሸባርነት ቡድን፣
የሊባኖሱ ሂዝቦላ

ግለሰባዊ ምደባዎች፣
የገንዘብ ሚኒስቴር SDGT – ግንቦት 17 ቀን 2018

አድራሻ፣
Adnan Al-Hakim Street, Yahala Bldg., Jnah, Lebanon; Eglantierlaan 13-15, 2020, Antwerpen, Belgium; Villa Bazzi, Dohat Al-Hoss, Lebanon

ሙሃመድ ኢብራሂም ባዚ ከንግድ እንቅስቃሴው የሚመነጭ በሚሊዮን የሚቆጠር ዶላር የሰጠ ቁልፍ የሂዝቦላ ለጋሽ ነው ፡፡ እርሱም Global Trading Group NV, Euro African Group LTD, Africa Middle East Investment Holding SAL, Premier Investment Group SAL Offshore፣ እና Car Escort Services S.A.L. Off Shore ባለቤት ወይም ተቆጣጣሪ ነው ቡዚ እና ተባባሪ ኩባንያዎች በግንቦት 2018 እንደ SDGT ዎች ሆነው ተመድበው ነበር፡፡

  
Ali Youssef Charara

አሊ ዩሴፍ ቸራራ

ስም፣
አሊ ዩሴፍ ቸራራ

ተለዋጭ ስሞች ፣
አሊ ዩሱፍ ሻራራ፣ «አሊ ዩሱፍ ሻራራ»

የልደት ቀንና ዓ ም ፣
መስከረም 25 ቀን 1968

የልደት ቦታ :
ሲዶን፣ ሊባኖስ

ዜግነት፣
ሊባኖሳዊ

አድራሻ፣
Ghobeiry Center, Mcharrafieh, Beirut, Lebanon; Verdun 732 Center, 17th Floor, Verdun, Rachid Karameh Street, Beirut, Lebanon; Al-Ahlam, 4th Floor, Embassies Street, Bir Hassan, Beirut, Lebanon;

የአሸባርነት ቡድን፣
የሊባኖሱ ሂዝቦላ

ግለሰባዊ ምደባዎች፣
የገንዘብ ግምት SDGT፣ ጥር 7 ቀን 2016

አሊ ዩሴፍ ቁልፍ ለሂዝቦላ ገንዘብ ሰጭ እና Spectrum Investment Group Holding SAL. የተባለ በሊባኖስ የሚገኝ የቴሌኮሙኒኬሽን ኩባኒያ ሊቀመንበር እና ዋና ስራ አስኪያጅ ነው ፡፡ ቸራራ የሽብርተኛውን ቡድን ለመደገፍ በሚያስችሉ የንግድ ፕሮጀክቶች ላይ ለመሳተፍ ከሂዝቦላ በሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር ተቀብሎአል፡፡ ቸራራና Spectrum Investment Group በጥር 2016 SDGTዎች ተመድበዋል፡፡

የተጨማሪ ፎቶ

Lebanese Hizballah Financial Network Poster - English
Lebanese Hizballah Financial Network Poster - Arabic
Lebanese Hizballah Financial Network Poster - Farsi
Lebanese Hizballah Financial Network Poster - French
Lebanese Hizballah Financial Network Poster - Kurdish
Lebanese Hizballah Financial Network Poster - Portuguese
Lebanese Hizballah Financial Network Poster - Spanish