የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ካሊ ዩሲፍ ሃርብ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ካሊ ዩሲፍ ሃርብ፣ የሊባኖስ ሂዝባላህ አሸባሪ ቡድን ጠቅላይ ጸሀፊ ለሆነው ሃሳን ናስራላህ የቅርብ አማካሪ ነው፣ እና ለእራናዊያንና ለፍልስጤማዊያን የአሸባሪ ድርጅቶች የቡድኑ ዋና ወታደራዊ አገናኝ ሆኖ አገልግሎአል። ሃርብ በፍልስጤም ድንባሮችና በመካከለኛ ምሥራቅ በበርካታ አገሮች የድርጅቱን ወታደራዊ ውጊያዎች አዞአል እና ተቆጣጥሮአልም። ከ2012 ጀምሮ ፣ ሃርብ በየመን የህዝባላህ ፖለቲካ አጋሮች በርካታ ገነዘብ በማንቀሳቀስ ተሳትፎአል። በነሀሴ 2013፣ የአሜሪካ የገንዘብ ሚኒስቴር የተባተባይን በልዩ ሁኔታ የተመደበ ዓለም አቀፍ አሸባሪ (SDGT) እንደሆነ በሥራ አመራር መመሪያ 13224 መሰረት መድቦታል።

የተጨማሪ ፎቶ

Lebanese Hizballah Poster - English
Lebanese Hizballah Poster - Arabic
Lebanese Hizballah Poster - Farsi
Lebanese Hizballah Poster - French