የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ከሊል አል- ራህማን ሀቃኒ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

የሀቃኒ አውታር አንጋፋ አባል ፣ ከሊል ኡር ራህማን ሀቃኒ ፣ በታሊባን ፈንታ ገንዘብ በመሰብሰብ ሥራዎች ይሳተፋል ፣ በአፍጋኒስታን ለሚሠራው ታሊባን ድጋፍ ይሰጣል። ከ2010 መጀመሪያዎች ጀምሮ ፣ እርሱ በሎጋር አውራጃ ፣ በአፍጋኒስታን ለታሊባን እሥር ቤቶች ገንዘብ ሰጥቶአል። በ2009 ፣ ከሊል በታሊባንና በሀቃኒ አውታር የተማረኩትን የጠላት እሥረኞችን በማሰር በርካታ ተጠያቂ ከሆኑ ሰዎች አንዱ ነበረ። ከሊል፣ በአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በመጋቢት 2008 በሥራ አፈጻጸም መመሪያ 13224 መሠረት የተፈረጀበት ለታሊባን ድርጊቶች ትዕዛዞቹን ከወንድሙ/እህቱ ልጅ ከስራጁዲን ሀቃኒ ስራጁዲን ሀቃኒ ወስዶአል። ከሊል፣ በአልቀይዳ ፈንታ ሠርቶአል እና ከአልቀይዳ የወታደራዊ ድርጊቶች ጋር ተያይዞአል። እርሱም በ2002 ፣ በፓኪታ አውራጃ፣ በአፍጋኒስታን የአልቃይዳ ተዋጊዎችን ለማጠናከር ሰዎችን ያሰማራ ነበረ።

የአሜሪካ የዉጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት በየካቲት 9 ቀን 2011 በሥራ አፈጻጸም መመሪያ 13224 መሠረት ከሊል ኡር ራህማን ሀቃኒን የዓለም አቀፍ አሸባሪ አድርጎ ፈርጆታል።

የ-----ተጨማሪ ፎቶ

ተጨማሪ ፎቶዎች ከሊል አል- ራህማን ሀቃኒ
ተጨማሪ ፎቶዎች ከሊል አል- ራህማን ሀቃኒ