የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ካሊድ ሳኢድ አል-ባተርፊ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ካሊድ አል-ባታርፊ በየመን ሃድረማውት ግዛት የAQAP ከፍተኛ አባልና የቀድሞው የ AQAP የሹራ ምክር ቤት አባል ነው፡፡ በ1999፣ በአልቃኢዳ የአል-ፋሩቅ ካምፕ ውስጥ አሰልጣኝ፣ ወደ ነበረበት ወደ አፍጋኒስታን ተጓዘ፡፡ እርሱ እ.ኤ.አ. በ 2001፣ ከታሊባንን ጋር ከአሜሪካ ኃይሎች እና ከሰሜን ማህበር ጋር ተዋግቷል፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2010፣ አል-ባትርፊ AQAPን በየመን ተቀላቅሎአል፣ የየመን አቢያን ግዛት በመውረር የAQAP ወታደሮችን መርቶአል፣ እና፣ የአቢያን የAQAP እምር የሚል ስም ተሰጠው፡፡ እ.ኤ.አ. በ 2016 በዩናይትድ ስቴትስ ወታደራዊ ጥቃት የ AQAP መሪ ናሲር አል – ውሃይሽይ ከሞተ በኋላ፣ አልቃይዳ የአሜሪካን ኢኮኖሚ እንደሚያጠፋ እና ሌሎች የአሜሪካን ጥቅሞችን እንደሚያጠቃ የማስጠንቀቂያ መግለጫ ሰጥቷል፡፡

ዩናይትድ ስቴትስ ኢየሩሳሌምን የአስራኤል ዋና ከተማ እንድትሆን እውቅና እንደምትሰጥ ካወጀች በኋላ፣ በአሜሪካና በአይሁድ ህዝቦች ላይ ጥቃት ለመፈጸም አል ባተርፊ በጥር 2018 ውስጥ በAQAP ቪዲዮ ታይቶአል ፡፡ እ.ኤ.አ. በጥር 23 ቀን 2018 የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በስራ ማስፈጸሚያ ትዕዛዝ 13224 መሠረት አል-ባታርፊን በተለየ ሁኔታ የተፈረጀ ዓለም አቀፍ ሽብርተኛ (SDGT) ብሎ ሰይሞታል፡፡

የተጨማሪ ፎቶ

al-Rimi and Batarfi English PDF
al-Rimi and Batarfi Arabic PDF
AQAP English PDF
AQAP Arabic PDF