የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

በቆንስላ ላይ የተፈፀሙ ግድያዎች

ካራቺ ፣ፖኪስታን | እ.አ.አ. መጋቢት 8 1995

በመጋቢት 8 ቀን 1995 ጥዋት በፖኪስታን ካራንቺ ወደሚገኘው የአሜሪካ የቆንስላ ጽ/ቤት የሚጓዙ ተሳፊሪዎችን ጭና የምትሄድ ነጭ መኪና ነበረች፡፡ በጭምብል የተሸፈኑ አሸበሪዎች ከፊት በብጫ ታክሲ ከኋላ በተሽከርካሪ መንገዱን ዘግተው በመኪናዋ ላይ በከፈቱት የጥይት እሩምታ ሁለት የአሜሪካ ቆንስላ ጽ/ቤት ሰራተኞች ሲሞቱ አንድ ሰው ቆስሏል፡፡.

ወሮታ ለፍትህ ፕሮግራም ለዚህ ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን ወደ ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ መረጃዎችን ለሚሠጡ ሰዎች እስከ 1 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ ያበረክታል፡፡.