የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

በፓኪስታን ንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመ የቦምብ ጥቃት

ካራቺ፣ ፓኪስታን | እ.አ.አ ሰኔ 14፣ 2002

በሰኔ 14 ቀን 2002 በፖኪስታን፣ ካራቺ በሚገኘው የአሜሪካ ቆንስላ ጽ/ቤት አካባቢ በተሰበሰቡ እግረኞች መሃከል በመኪና ላይ የተጠመደ ቦምብ ፈንድቷል፡፡ ጥቃቱ አስራ ሁለት ወንድ እና ሴቶች ፖኪስታናውያንን የገደለ ሲሆን ሌሎች አርባ ሰዎችን አቁስሏል፡፡.

ወሮታ ለፍትህ ፕሮግራም ለዚህ ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን ወደ ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ መረጃዎችን ለሚሠጡ ሰዎች እስከ 1 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ ያበረክታል፡፡.