የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ጃባር ኤ ኤልባነህ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ጃቢር ኤ ኤልባነህ፣ በኒው ዮርክ ምዕራባዊ አውራጃ ቡፋሎ፣ ኒውዮርክ ግንቦት 21፣2003 ግልፅ በተደረገው መሠረት ከፌደራል የወንጀል ክስ ጋር በተገናኘ ተፈላጊ ነው፡፡ ክስ የቀረበበትም ለአሸባሪ ድርጅት በተለይም ለአልቃይዳ የቁሳቁስ ድጋፍ ለመስጠት በማሴር ነው፡፡

ኤልባነህ ከአሜሪካ ሸሽቶ ያመለጠ ሲሆን እስከ አሁን ድረስም ከሀገሪቱ ውጭ ይገኛል ተብሎ ይታመናል፡፡

የ-----ተጨማሪ ፎቶ

ጃባር ኤ ኤልባነህ