የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

እብራሂም አል - በና

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

እብራሂም አል – በና በአረብ በአብዛኛው በውኃ በተከበበ አካካቢ (AQAP) የአልቃይዳ አመራር አባል ነው እና የቡድኑ የደህንነት ኃላፊ ሆኖ አገልግሎአል። አል – በና የAQAP መሥራች አባል ነው እና ለAQAP አመራር የወታደራዊና የደህንነት መመሪያ አቅርቦአል።