የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

የሂብሩ ዩኒቨርሲቲ የቦምብ ጥቃት

ኢየሩሳሌም | እ.አ.አ ሀምሌ 31፣ 2002

ሀምሌ 31 ቀን 2002 በእየሩሳሌም በሚገኘው ሂብሪው ዩኒቨርሰቲ ካፍተሪያ ውስጥ ቦምብ ፈንድቷል፡፡ ፍንዳታው አምስት አሜሪካውያንን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎችን የገደለ ሲሆን 85 ሰዎችን አቁስሏል፡፡ አጥቂዎ ቹ በፍልስጤም ድንባሮች ሆኖ በሚንቀሣቀሰው አክራሪ የፍልስጤም እስላማዊ ድርጅት፣ በሃማስ መሪዎች ትዕዛዝ ነበረ የፈጸሙት።

ወሮታ ለፍትህ ፕሮግራም ለዚህ ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን ወደ ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ መረጃዎችን ለሚሠጡ ሰዎች እስከ 1 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ ያበረክታል፡፡.