የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ሃሰን አጉዬ (Hassan Afgooye)

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ሃሰን አጉዬ የአልሸባብን ድርጊቶች ለመደገፍ ሃሰተኛ ዕርዳታ ከመሰብሰብ፣ ገንዘብ ማጭበርበር፣ እና ከአፈና ጀምሮ ውስብስብ የገንዘብ መረቦችን ይቆጣጠራል። አጉዬ በአልሸባብ ቁልፍ ከሆኑ መሪዎች አንዱ ሆኖ ለቀጣይ ክንውኖቹ በጣም ጠቃሚ እንደሆነ ይታወቃል።