የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

ጉልሙሮድ ካሊሞቭን (Gulmurod Khalimov)

እስከ $3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

የቀድሞ የታጅክስታን የልዩ ኦፕሬሽኖች ኮሎኔል፣ የፖሊስ አዛዥ ፣ እና ወታደራዊ ጠብመንጃ አንጋች ጉልሙሮድ ካሊሞቭ የ የእራቅና ሌቫንት እስላማዊ መንግሥት (ISIL) አባልና መልማይ ነው። እርሱም በታጅክስታን የሀገር ውስጥ ሚኒስቴር ልዩ የሽምቅ ውጊያ ክፍል አዛዥ ነበረ። ካሊሞቭ ለISIL መዋጋቱን በሚያረጋግጥ በፕሮፖጋንዳ ቪዲዮ ታይቶአል እና በአሜሪካኖች ላይ የአመጽ ተግባሮች እንዲነሳሱ ባይፈ ጥሪ አድርጎአል።

በመስከረም 29 ቀን 2015 ፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ካሊሞቭን በሥራ መመሪያ 13224 መሰረት የዓለም አቀፍ አሸባሪ መሆኑን ፈርጆታል። የተባበሩት መንግስታት የጸጥታ ምክር ቤት መፍትሄዎች 1267/1989/2253 ISIL (Da’esh) እና የአልቃይዳ ማእቀቦች ኮሚቴ በየካቲት 2016 በማእቀቦቹ ዝርዝር ውስጥ ጨምሮታል። ካሊሞቭ በታጅክስታን መንግሥት ይፈለጋል።

የተጨማሪ ፎቶ

ጉልሙሮድ ካሊሞቭን (Gulmurod Khalimov)
ጉልሙሮድ ካሊሞቭን (Gulmurod Khalimov)
ጉልሙሮድ ካሊሞቭን (Gulmurod Khalimov)
ጉልሙሮድ ካሊሞቭን (Gulmurod Khalimov)
Gulmurod Khalimov - English