የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

በአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ቅልፈት? ላይ የተፈፀመ የቦምብ ጥቃት

ቤት ሃኖን፣ ጋዛ ስርጥ | እ.አ.አ. ጥቅምት 15፣2007

በጥቅምት 15 ቀን 2003 በጋዛ ሰርጥ ቤት ሃኖን በመኪና ላይ በተጠመደ ቦምብ ፍንዳታ 3 አሜሪካውያን ሲገደሉ አንድ ሰው ከባድ የአካል ጉዳት ደርሶበታል፡፡ ሰለባ የሆኑት ለዩ ኤስ የመሃከለኛው ምሥራቅ ልዑክ ተወካዮች ጥበቃ ሲያደርጉ የነበሩና ለፉልብራዶት የነፃ ትምህርት ዕድል የፍልስጤማውያን አመልካቾችን ቃለ መጠይቅ ለማድረግ ሲሄዱ ነበረ፡፡.

ወሮታ ለፍትህ ፕሮግራም ለዚህ ጥቃት ተጠያቂ የሆኑ ሰዎችን ወደ ፍትህ ለማቅረብ የሚያስችሉ መረጃዎችን ለሚሠጡ ሰዎች እስከ 1 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ ያበረክታል፡፡.