የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

አዚዝ ሀቃኒ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

አዚዝ ሀቃኒ የሀቃኒ አውታርና አንጋፋ አባልና የሀቃኒ አውታርና መሪ የስራጁዲን ሀቃኒ ወንድም ነው። አዚዝ በሎጂስቲክ ተግባሮች በጥብቅ ተቆራኝቶአል እና በዓለም አቀፍ የዳህንነት መርጃ ኃይል (ISAF) እና በአፍጋኒስታን የእስላማዊ ሪፑብሊክ ኃይሎች ላይ ድንበር ዘለል ጥቃቶችን በተመለከተ ውሳኔዎችን ይመራል። በተጨማሪም ፣ እርሱ ለድርጊቶች (ለሀቃኒዎች)እና በመለው አገሪቱ ለከፍተኛ ጥቃቶች ዋና መገናኛ ሆኖ ያገለግላል።