የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

አሚር ሙሃመድ ሳኢድ አብደል ራሃም አል፟ ማውላ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

ደግሞ “ሃጂ አብደላ” ተብሎ የሚታወቀው አል ማውላ፣ አንጋፋ የ ISIS መሪ ነው፡፡ እርሱም ከISIS በቀደመው በኢራቅ ድርጅት (AQI)፣ የሃይማኖት መምህር ነበረ፡፡ በ ISIS የመሪነት ሚና ለመያዝ ቀስ በቀስ በተለያዩ ማዕረጎች አልፎአል፡፡

ከISIS እጅግ በጣም አንጋፋ ከሆኑት ርዕዮተ አለምዊያውን አንዱ በመሆኑ፣ በሰሜን ምዕራብ እራቅ ያያዚዲ ሃይማኖት መምህራንን ጠለፋ፣ መታረድና መወሰድንን ረድቶአል እና አረጋግጦአል፣ እና ከቡድኑ አለማቀፋዊ የሽብርተኝነት ውጊያዎች አንዳንዶቹን እንደሚቆጣጠር ይታመናል፡፡ እርሱም የ ISIS መሪ አቡ ባክር አል ባግዳዲ ተኪ ሊሆን ይችላል፡፡

በሰኔ 2014፣ ዳእኤሽ በመባል ደግሞ የሚታወቀው ISIS የእራቂና የሶሪያ ከፊሎቹን ተቆጣጥሮ እስላማዊ “ካልፌት” ብሎ እራሱ ሰይሞት አልባዳዲን “ካሊፍ” ብሎ ሰይሞታል፡፡ በቅርብ አመታት ወስጥ፣ ISIS የጂሃድስት ቡድኖችን ድጋፍ አግኝቶአል እና በመላው አለም ላይ ጥቃቶችን እንዲያካሄዱ የግለሰቦችን አእምሮ ለውጦአል፡፡

ይህ ወሮታ ከ ISIS ጋር በምንዋጋበት ጊዜ ጠቃሚ ነው፡፡ ISIS በጦር ሜዳ በመሸነፉ፣ ISIS ን ለማሸነፍ የሚዋጋው አለማቀፋዊ የአገሮች ህብረት የ ISISን ቅሬታዎች ለማጥፋትና አለማቀፋዊ ምኞቱን ለመቀልበሰ ለመቀጠል እንዲችል ዘንድ የቡድኑን መሪዎች ለይቶ ለማወቅና ለማግኘት እኛ ቆርጠን ተነስተናል፡፡

የተጨማሪ ፎቶ

አሚር ሙሃመድ ሳኢድ አብደል ራሃም አል፟ ማውላ