የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

የአህመድ እማን አሊ ፎቶ (Ahmed Iman Ali)

እስከ $3 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

አህመድ እማን አሊ ተዋጊዎችን የመመልመልና ለአል-ሸባብ ገንዘብ የማሰባሰብ ስኬታማነት ፣ በቡድኑ ወጥ በሆነ ሁኔታ ከፍ እንዲል አድርጎታል። እማን አሊ የኬንያ ወጣቶችን ወደ አል-ሸባብ ለመመልመል በማነጣጠር ከሁሉ እጅግ ተዋቂ ነው። እርሱ በታሪካዊ ሁኔታ ከኬንያ ቢሰራም ፣ በ2009 በኬንያ ከ300 እስከ 500 ተዋጊዎችን ወደሚመራበት ወደ ሶማሊያ ሄዶአል።