የሽብርተኝነት ድርጊቶች
- የሮበርት ኤ ሌቪንሰን መጥፋት የኪሽ ደሴት ፣ ኢራን | 9 መጋቢት 2007
- 2008 የሙምባይ ጥቃት ሙምባይ፣ ሕንድ | እ ኤ አ ከህዳር 26-29 ቀን 2008
- የጆን ግራንቪልና አብዴልረሃማን አባስ ግድያ ካርቱም፣ሱዳን | ጥር 1, 2008
- በአሜሪካ ኢምባሲ ላይ የተፈፀመ ጥቃት አቴንስ፥ ግሪክ | እ.አ.አ. ጥር 12 ፣2007
- በአሜሪካ ዲፕሎማቲክ ቅልፈት? ላይ የተፈፀመ የቦምብ ጥቃት ቤት ሃኖን፣ ጋዛ ስርጥ | እ.አ.አ. ጥቅምት 15፣2007
- በመኖሪያ ግቢዎች ላይ የተፈፀ ሙ የቦንብ ጥቃቶች ሪያድ፣ ሳኡዲ አረብያ | እ.አ.አ. ግንቦት 12፣ 2003
- በአሜሪካ ዜጎች ላይ የተፈፀመ ጠለፋ እና ግድያ ኮሎምቢያ |እ.አ.አ. የካቲት፣ 2003
- የሂብሩ ዩኒቨርሲቲ የቦምብ ጥቃት ኢየሩሳሌም | እ.አ.አ ሀምሌ 31፣ 2002
- በፓኪስታን ንፁሃን ዜጎች ላይ የተፈፀመ የቦምብ ጥቃት ካራቺ፣ ፓኪስታን | እ.አ.አ ሰኔ 14፣ 2002
- በዳንኤል ፐርል ላይ የተፈጸመ ጠለፋ እና ግድያ ካራቺ፣ ፓኪስታን | እ.አ.አ ጥር 23፣ 2002
- በአለም አቀፍ የንግድ ማእከል እና ፔንታጎን ላይ የተፈጸሙ ጥቃቶች መስከረም 11፣ 2001
- በቱሪስቶች ላይ የተፈጸመ ጥቃት ኤደን፣ የመን | እ.አ.አ. ጥቅምት 12፣ 2000