የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳህራዊ

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳህራዊ (አቡ ዋሊድ) በታላቁ ሳሃራ የታወቀ የውጭ አሸባሪ ድርጅት(FTO) ) ደግሞ (ISIS-GS በመባል ለሚታወቀው) ISIS መሪ ነው። ISIS-GS የተጠነሰሰው አቡ ዋሊድ እና ተከታዮቹ ከአልቃይዳ ግንጥል ቡድን ከአል-ሙራብቶን ሲለያዩ አነበረ፡፡

አቡ ዋሊድ እ.ኤ.አ. ግንቦት 2015 የቡድኑን አባላት ለISIS ታማኝ መሆኑን ባይፋ አውጆአል፡፡ እ.ኤ.አ. በጥቅምት ወር 2016 ISIS ቃል ኪዳኑን አምኗል፡፡ በዋናነት በማሊ በኩል በማሊ-ኒጀር ድንበር ላይ ISIS-GS ጥቅምት 4 ቀን 2017 በኒጀር አቅራቢያ በሚገኘው ቶንጎ ቶጎ ክልል በተባበሩት የአሜሪካና የኒጀር ፖሊሶች ላይ የተሰነዘሩ ጥቃቶችን ጨምሮ በአቡ ዋሊድ መሪነት በአራት የአሜሪካ ወታደሮች እና በአራት የኒጀር ወታደሮች ሞት ምክንያት ለሆኑት በርካታ ጥቃቶች ኃላፊነቱን ወስዶአል፡፡

የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት እ.ኤ.አ. በግንቦት 16 ቀን 2018 በስደተኞች እና ዜግነት ድንጋጌዎች አንቀጽ 219 መሠረት በሥራ አፈጻጸም ትእዛዝ 13224 መሰረት አቡ ዋሊድን በልዩ ስያሜ የተሰየመ ዓለም አቀፍ አሸባሪ እና ISIS-GSን የውጭ አሸባሪ ድርጅት አድርጎ ፈርጆታል፡፡

የተጨማሪ ፎቶ

አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳህራዊ
አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳህራዊ
አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳህራዊ
አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳህራዊ
አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳህራዊ
አድናን አቡ ዋሊድ አል-ሳህራዊ