የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

አቡ 'አብድ አል-ካሪም አል ማስሪ።

እስከ $5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

አቡ አብዱል አል-ከሪም አል ማስሪ አንጋፋ የአልቃይዳ (AQ) አባል እና የሁራስ አል-ዲን (HAD) መሪ ነው። እ.ኤ.አ. በ 2018 አል-ማስሪ የቡድኑ ከፍተኛ የውሳኔ ሰጪ አካል የሆነው የሃድ (HAD) ሹራ አባል ሲሆን በሱ እና በአል ኑስራ ግንባር መካከል አስታራቂ ሆኖ አገልግሏል፡፡

ሁራስ አል-ዲን ብዙ አንጃዎች ከሃያት ታሂር አል-ሻም (HTS) ከተገነጠሉ በኋላ በ2018 መጀመሪያ ላይ በሶሪያ ውስጥ ብቅ ያለው ቡድን ነው፡፡ አል-ማሱሪን ጨምሮ የHAD አመራር ለAQ እና ለመሪው ለአይማን አል-ዛዋሪ ታማኝ ነው፡፡

የተጨማሪ ፎቶ

አቡ 'አብድ አል-ካሪም አል ማስሪ።
Salman Raouf Salman - Spanish