ሽብርተኝነትን በገንዘብ መደገፍ

እ.አ.አ 2002 ውስጥ የአሜሪካ መንግስት ለአሸባሪ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግን ለመዋጋት የሽልማት ዘመቻ አውጃል፡፡.

አለምአቀፍ አሸባሪነት ከመላው አለም ምንጮች ለአሸባሪዎች ከሚላኩ ምንጮች የገንዘብ ድጋፍ ያገኛል፡፡ የአሜሪካ መንግስት በአሁኑ ሰዓት ለአሸባሪ ድርጅት የገንዘብ ድጋፍ ለመስጠት የሚያገለግልን ስርዓት ወደ ማኮላሸት ለሚያመራ መረጃ እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡.

ለዚህ ፕሮግራም የተዘጋጀን ማስታወቂያ ለመመልከት፣እባክዎን የሚከተሉትን ምስሎች ይምረጡ:

ፖስቴሮችን ማየት

download Stop blood money pdf

ፖስቴሮችን ማየት

በዚህ ገጽ የሚገኙ የሚቀዱ ሰነዶች ሁሉም በፒዲኤፍ መልክ የቀረቡ ናቸው። ፒዲኤፍዎቹን ለማየት Adobe Acrobat Reader ሊኖርዎት ይገባል።ከዚህ በታች ጫን በማድረግ ነጻ እትሙን ሊቀዱ ይችላሉ።

Get Adobe Reader