መረጃ ለሌላ አሳልፎ የመስጠት መመሪያ

በሚስጢር የተያዘ ነገር ለሌላ የማሳየት ህግ ማስታወቂያ

ለቦታው አያያዝ፣ መረጃዎች ለእስታቲስቲክስ አላማዎች ይሰበሰባሉ፡፡ የሽልማት ለፍትህ ፕሮግራም ድህረ ገጽ የትኛው መረጃ በጣም ተፈላጊ መሆኑን ወይም አጠቃላይ መረጃ ለመፍጠር የሶፍትዌር ወይም ችግር ያለባቸው ሁኔታዎችን ለመለየት ሲባል የሶፍትዌር ፕሮግራሞችን ይጠቀማል፡፡ የሚከተለውን በድህረ ገፁ ላይ ስላደረጉት ጉብኝት የተሰበሰበ መረጃ አይነት ነው፡፡ የኢንተርኔት ዶማይን አይነት (ለምሳሌ aol.com ከአሜሪካን ኦን ላይን የተገናኙ ከሆነ) እና የእኛን ሳይት የጎ በኙበት ቀንና ሰዓት በኢሜይል መልዕክትዎ ግላዊ መረጃዎችን ለእኛ መስጠት ከፈለጉ መረጃዎቹን የምንጠቀምባቸው ለእርስዎ ምላሽ ለመስጠት ብቻ ነው፡፡.

ለሳይት ደህንነት አላማና ይህ አገልግሎት ለሁሉም ተጠቃሚዎች እየቀረበ መሆኑን ለማረጋገጥ ሽልማት ለፍትህ ፕሮግራም የኔትዎርክ ትራፊኩን ለመቆጣጠር ያልተፈቀዱ ሙከራዎችን ለማወቅ መረጃ ለመጫን ወይም ለመቀየር ሶፍትዌር ፕሮግራሞችን ይጠቀማል፡፡ በዚህ አገልግሎት ያልተፈቀዱ መረጃዎችን ለመጫን/ለማካተት መሞከር በጥብቅ የተከለከለ ነው:: እንዲሁም በ1986 በወጣው ኮምፒውተርን ያለአግባብ የመጠቀም ህግ መሰረት ቅጣት ያስከትላል፡፡ ከዚህ በላይ ለተጠቀሱት አላማዎች ካልሆነ በስተቀር ግለሰብ ተጠቃሚዎችን ወይም የአጠቃቀም ልምዳቸውን ለማወቅ ሌላ ሙከራ አይደረግም፡፡.

ኮምፒውተርን በማጭበርበር ያለ አግባብ የመጠቀም ህግ በነዚህ ድህረ ገፆች ላይ ያልተፈቀዱ መረጃዎችን የመጫን/የመቀየር ሙከራ በጥብቅ የተከለከለ ሲሆን ይህ ተፈጽሞ ቢገኝ በ1986 በወጣው ኮምፒውተርን በማጭበርበር ያለ አግባብ የመጠቀም ህግ ምዕራፍ 18 ዩ ኤስ ሲ ክፍል 1001 እና 1030 መሠረት በህግ ያስጠይቃል፡፡.

ከውጭ ድህረ ገፆች ጋር የሚደረጉ መገናኛዎች

ከአሜሪካ ፌደራል መንግስት ውጭ ያለ ድህረ ገፆች ጋር መገናኘት ወይም በሽልማት ለፍትህ ድህረ ገጽ ውስጥ የንግድ ድርጅቶች፣ የኩባንያዎችና የኮርፖሬሽኖች ስም ጥቅም ላይ የሚውለው ለተጠቃሚዎች እንዲመች ነው፡፡ ይህ አጠቃቀም በዩኤስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስነር ወይም ለፍትሕ ማንኛውም የግል ዘርፍ ጽህረ ገጽ ምርት ወይም አገልግሎት ኦፊሴያላዊ ድጋፍ ወይም እውቅና አይኖረውም፡፡.

መረጃ አሰባሰብ

የሚከተለውን መረጃ እንሰበስባለን:-

  • የስትሪም ዳታን ጫን ያድርጉ
  • የኤችቲቲፒ የፕሮቶኮል ነጥቦች

ይህ መረጃ ለሚከተሉት አላማዎች ጥቅም ላይ ይውላል፤

  • ወቅታዊ ሥራን ማጠናቀቅና መደገፍ
  • የድህረ ገጽና የስርዓት አስተዳደር
  • ምርምርና ልማት

ሽልማት ለፍትህ ፕሮግራምና ወኪሎቹ ይህንን መረጃ ሊጠቀሙበት ይችላሉ፡፡

ይህ መረጃ ለምን እንደተሰበሰበ የሚከተለው ማብራሪያ ተሰጥቶበታል፤

የእኛ ድህረ ገጽ ሰርቨር ይህንን መረጃ የያዙ አክሰስ ሎግሰን (ማንና መቼ እዚያ እንደገባ ) መረጃ ይሰበሰባል፡፡

ኩኪስ

ኩኪስ ከድህረ ገጽ ለእርስዎ የሚሆኑ መረጃዎችን ለመስጠት የሚያገለግሉ ቴክኖሎጂዎች ናቸው፡፡ ኩኪ በእናንተ ሲስተም ውስጥ የሚቀመጥ ወደ እናንተ ብሮውዘር (ቀዛፊ) የሚላክ ነገር (ኢለመንት) ነው፡፡ ለመቀበል ለመወሰን ብሮውዘራችሁን እድል በሚሰጥ መልኩ ማዘጋጀት ይቻላል፡፡

የኤችቲቲፒ ኩኪን አንጠቀምም

የፖሊሲ አጭር መግለጫ

ኩኪን በተመለከተ ጥቅል ፖሊሲዎች የፒ3ፒ ፖሊሲ ቅፅ ሆኖ መመሪያው ስለ ኩኪስ ምን እንደሚል በአጭር የሚገልጽ ነው፡፡ ይህ ፖሊሲ የኩኪዎች ጥቅም ምን እንደሆነ ስለማይገልጽ የዚህ ፖሊስ እጥር ምጥን ያለ ፖሊስ የለም፡፡

የመረጃ ኢለመንቱ ኤችቲቲፒ ኩኪ ከሆነ ፖሊሲው አጠቃቀሙን ይገልጻል፡፡ ይህ የመረጃ ኤለመንት ዳይናሚክ ዳታ በሚል ሥር ይገኛል፡፡

የፖሊሲ ግምገማ

ማይክሮሶፍት ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 6 ከኩኪስ ጋር ጥቅም ላይ በሚውልበት ጊዜ የዚህን ፖሊሲ አጠቃላይ አሰራር ይገመግማል:: አይ.ኢ (ኢንተርኔት ኤክስፕሎረር ) እርምጃ የሚወስደው ተጠቃሚው በብሮውዘሩ የመረጠውን የግል ነጻነት ደረጃ (አነስተኛ መካከለኛ ወይም መለስተኛ) መሠረት በሚደረግ ይወስዳል፡፡ ኩኪው አጥጋቢ ስለ መሆን አለመሆኑ፣ ቀጣይነት ያለው ስለ መሆኑ እና በአንደኛ ወይም በሦስተኛ ወገን አውድ ስለ መስራት ይመረመራል፡፡ ይህ ክፍል አጠቃላይ ፖሊሲውን ለአይ ኢ6 በማይክሮሶፍት ከተገለፀው ባህሪ አንፃር ለመገመገም ይሞክራል፡፡

ማሳሰቢያ:- ይህ ግምገማ በአሁኑ ሰዓት በሙከራ ላይ ያለ በመሆኑ በትክክለኛ ብሮውዘር መሞከሪያነት መስራት የለበትም

አጥጋቢ ፖሊሲ:- ይህ ፖሊሲ በኢንተርኔት ኤክስፕሎረር 6 በተቀመጡት ህጎች መጠራት አጥጋቢ ነው ተብሎ ይታሰባል፡፡ አይ ኢ 6 በከፍተኛ፣ በመካከለኛ ከፍተኛ፣ መካከለኛ፣እና በዝቅተኛ ሥር የሚመጡ ኩኪዎችን እና ሁሉንም የኩኪ አቀማመጦች ይቀበላል፡፡