ሰሜን ኮርያ

የሰሜን ኮሪያን ህገወጥ ድርጊቶችን ለማሰናከል የሚደረጉትን ዓለም አቀፍ ጥረቶችን ለመደገፍ፣ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መስሪያ ቤት ሽልማት ለፍትህ (ወሮታ ለፍትህ) (RFJ) የሀሰት ገንዘብ በማሳተም፣ ማእቀብ በማምለጥ፣ የሳይበር-ወንጀል፣ በጅምላ ገዳይ የሆኑ የጦር መሳሪያዎችን ማስፋፋት ጭምር ሰሜን ኮሪያን ደጋፊ በሆኑት በአንዳንድ ድርጊቶች የተሳተፉ ሰዎችን የገንዘብ መንገዶችን ለማሰናከል የሚመራ መረጃ ለሚያቃብል ሰው እስከ $5 ሚሊዮን የሚደርስ ወሮታ ይከፍላል፡፡

መምሪያው ከሌሎች ነገሮች በተጨማሪ በሚከተሉት ላይ መረጃን በመፈለግ ላይ ነው፣

  • ከሰሜን ኮሪያ የሚነሳ ከመርከብ ወደ መርከብ የሚሸጋገር የድንጋይ ከሰል ወይም ወደ ሰሜን ኮሪያ የሚጫኑ ድፍድፍ ነዳጅ ወይም የነዳጅ ምርቶች፣ ወይም ወደ ሰሜን ኮሪያ ወይም ከሰሜን ኮሪያ መርከቦች የሚላኩ ጭነቶች፣

  • ከሰሜን ኮሪያ ውጭ የሚሰሩ እና ለሰሜን ኮሪያ መንግስት ወይም ለኮሪያ ሠራተኞች ፓርቲ ጉልህ የሆነ ገቢ የሚያመነጩ የሰሜን ኮሪያ ዜጎች፤

  • በተከለከለ የሰሜን ኮሪያ ንግድ ውስጥ የተሳተፉ በአለም ላይ በማንኛውም ቦታ የሚገኙ የንግድ ድርጅቶች ወይም ግለሰቦች፤

  • የሰሜን ኮርያ የጦር መሳሪያዎች ሽያጭ ወይም መላኪያ፤

  • ወደ ሰሜን ኮሪያ የሚላኩ የቅንጦት ዕቃዎች፡፡

በተጨማሪም በሰሜን ኮሪያ መንግስት መመሪያ መስረት፣ መረጃን ለመስረቅ፣ ኮምፒዩተርን ለመጉዳት፣ ለማስፈራራት ወይም ለማጥቃት ወደ የኮምፕዩተር የሚገባውን ፣ ወይም እነዚህን ወንጀሎች የሚፈጸሙትን ግለሰቦች ሰዎች ማንነት ወይም ቦታ የሚያመለክቱ መረጃዎችን ለመያዝ ለሚቀርብ መረጃ የRFJ ፐሮግራም እስከ $5 ሚሊዮን ሽልማት ይሰጣል ፡፡

በሰሜን ኮሪያ ማዕቀቦች እና የፖሊሲ ማሻሻያ ድንጋጌ (እ.ኤ.አ.) 2016፣ በክፍሎች 104(a) እና 104(b)(1) በተገለፀው መሰረት፣ የገንዘብ አሠራሮችን ለማዳናቀፍ መረጃ በማመቻቻት ተሳተፊ ለሆነ ግለሰብ ወይም አካል እስከ 5 ሚሊዮን ዶላር ወሮታ ለማቅረብ መምሪያው ስልጣን አለው፡፡ ይህም እያወቀ የሚከተለውን የሚያደርገውን ማንኛውንም ሰው ወይም አካል ያካትታል፣

  1. በሚከተሉት ምክንቶች ከሰሜን ኮሪያና ወደዚያው በሚመጡ ፣ በሚላኩና እንደገና በሚላኩ በዩናይትድ ስቴትስ ወደ ውጭ ለመላክ ቁጥጥር የሚደረግባቸው ለጅምላ አጥፊ የጦር ማሳሪያዎች በሚውሉ በማናቸውንም ምርቶች፣ አገልግሎቶች፣ ወይም ቴክኖሎጂ ወይም እንደዚህ አይነት መሳሪያዎችን ወይም ቁሳቁሶች ለመጠቀም ፣ ለማልማት፣ ለማምረት፣ ለመያዝ ወይም ማንኛውም ሰው የኑክሌር፣ የጨረር፣ , የኬሚካል፣ ወይም ባዮሎጂካዊ መሳሪያ ወይም እንደዚህ አይነት መሳሪያ ለማቅረብ ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የተቀየሰ አስራር አስተዋጽኦ ያደርጋል ፡፡

  2. የጦር መሣሪያ ማምረቻ፣ ጥገና፣ ወይም ፣ ከሰሜን ኮሪያና ወደዚያው በሚመጡ ፣ በሚላኩና እንደገና በሚላኩ ማንኛውም አይነት የዚህ የጦር መሳሪያ፣ እቃ፣ ወይም ስርዓት ውስጥ ስልጠና፣ ምክር፣ ወይም ሌሎች አገልግሎቶችን ወይም ድጋፍን፣ ይሰጣል፣ በትልቅ የገንዘብ ዝውውር ውስጥ ይገባል፣

  3. ከሰሜን ኮሪያና ወደዚያው በሚመጡ ፣ በሚላኩና እንደገና በሚላኩ የቅንጦት ዕቃዎች፣

  4. በኮሪያ ሰሜን ኮሪያ መንግስት ሳንሱር ውስጥ የኃላፊነት ቦታ አለው ፣ ወይም የሚያመቻች ሰው ነው፤

  5. የሰሜን ኮሪያ መንግስት በከባድ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ውስጥ የኃላፊነት ቦታ አለው ፣ ወይም የሚያመቻች ሰው ነው፤

  6. የሰሜን ኮሪያን መንግስት ወይም መንግስቱን ለሚወክል ማንኛውም ሰው ወይም ከፍተኛ ባለሥልጣንን የሚደግፍ የሃሰት ገንዘብ በማሳተም ፣ እቃዎችን ወይም ገንዘብ በማጭበርበር ፣ ወይም በአደንዛዥ እጽ ዝውውር መሳተፍ፣

  7. በኮምፕዩተር አውታር ወይም አሰራር አማካኝነት በውጭ አቅገር አገ ር ሰዎች በመንግስታዊ ወይም በሌሎች ተቋማት ላይ የሰሜን ኮሪያን መንግስት በመወከል የሳይበርን ደህንነት በማሳነስ ከፍተኛ እንቅስቃሴዎችን ያካሂዳል፡፡

  8. የሰሜን ኮሪያን መንግስት ወይም መንግስቱን ለሚወክል ማንኛውም ሰው ወይም ከፍተኛ ባለሥልጣን ወይም ከነርሱ ከፍተኛ መጠን ያለው የከበረ ብረት፣ ግራፋይት፣ ጥሬ ወይም በከፊል ያለቁ ብረቶች ወይም አሉሚኒየም፣ የከሰል ብረት፣ ከሰል፣ ወይም ሶፍትዌር ለሚከተሉት ምክንያቶች ሽያጭ፣ አቅርቦት፣ ወይም ዝውውር፣ በጅምላ አጥፊ ከሆኑ የጦር መሣሪያዎች በቀጥታ ግንኙነት ባለው አጠቃቀም ወይም የእንዱስትሪ ሂደቶች ጋር፣ ወይም ሌላ የጦር መሳሪያ እሽቅድድም ድርጊቶች፣ በኮሪያ ሰራተኞች ፓርቲ፣ የመከላከያ ሠራዊቶች፣ የውስጥ ደህንነት፣ ወይም የስለላ ተግባሮች፣ የፖለቲካ እስረኛ ስራ እና የግዳጅ የጉልበት ሰራተኛ ካምፖች፣ ከሰሜን ኮሪያ ውጭ ጭምር ፣

  9. ከሰሜን ኮሪያና ወደዚያው የሚመጡ ፣ የሚላኩና እንደገና የሚላኩ ማንኛቸውም መሳሪያዎች ወይም ተዛማጅ ቁሳቁሶች፣ ወይም

  10. በአንቀጽ (1) እስከ (9) በተገለጹት በማንኛችውም ምግባራት ላይ ለመሳተፍ ሆን ብሎ የሚደረጉ ባህሪያት ለማድረግ ይሞክራል፣

በሰሜን ኮሪያ መንግስት አመራር ወይም ቁጥጥር ስር የኮምፕዩተር ማጭበርበርንና አላአግባብ የመጠቀም ህግ (“CFAA”) የሚረዳውን ወይም የሚያግዝ ማንኛውንም ግለሰብ ለመለየት ወደሚያስችል መረጃ ለሚመራ እስከ 5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወሮታ እንዲሰጥ ይፈቀድለታል ፣ 18 USC § 1030)፡፡ መምሪያው CFAA ን በሚጥሱ በእንደነዚህ ያሉ ማንኛቸውም እንቅስቃሴዎች፣ በተላይ እነዚህን ድርጊቶች ጭምር ለማከናወን የሚደረግ ፍላጎት በተመለከተ መረጃ ይፈልጋል፣

  1. መረጃን ለመስረቅ ባለው ፍላጎት ያልተፈቀዱ የህዝብ እና የግል ሴክተር ኮምፒተር እና አውታረመረቦች ጣልቃ ገብነት፣

  2. አጥፊ ማልዌር መላክ፣

  3. የራንሶምዌር (ransomware) ማሰራጨትና መጠቀም፣

  4. በ 18 USC §§ 1030 (a) (2), (a) (3), (a) (5) እና (a) (7) እንደ ተከለከለ ከአንድ ስው ወይም ድርጅት ገንዘብ ወይም ሌላ ዋጋ ያለበትን ነገር ለማግኘት፣ አደጋ ለማስከተል ወይም መረጃ ለመውሰድ፣ ወይም ከኮምፒዩተር ጋር በተገናኘ አንድ ነገር በመጠየቅ ዛቻ መላክ ፡፡በተገናኘ አንድ ነገር በመጠየቅ ዛቻ መላክ ፡፡

የተጨማሪ ፎቶ

North Korea - English
North Korea - Chinese (Simplified)
North Korea - Chinese (Traditional)