የሚፈለጉ
ፍትህ የሚያመጣ መረጃ…

አብዱላህ ኖውባሃር

እስከ $2 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር የሚደርስ ወሮታ

አብዱላህ ኖውባሃር (Abdullah Nowbahar) የHezb-e Islami Gulbuddin (HIG) የፈንጂዎች ባለሞያና የአብዱል ሳቡር ጥቃት መረብ አባል ነው። ኖውባሃርና ሳቡር በካቡል ዓለም አቀፍ አየር ጣቢያ የውጭ አገር ሠራተኞችን ጭኖ በሚጓዘው አውቶቡስ ላይ ፈንድቶ ከአሥር በላይ ሰዎች በተገደሉበት ለመስከረም 18 ቀን 2012 ዓ ም የSVBIED ጥቃት ቁልፍ ተሳታፊ ናቸው።