የሽብርተኝነት ድርጊቶች
መረጃ በ ...

2017 የኒጄር ደፈጣ

ቶንጎ ቶንጎ ፣ ኒጀር | ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም.

እ.ኤ.አ. ጥቅምት 4 ቀን 2017፣ ከ ISIS-Greater Sahara (ISIS-GS)-ጋር የተገናኙ ታጣቂዎች በዩናይትድ እስቴትስ ልዩ ጦር ሀይል ቡድን – የኒጄር ሃይሎች አሸባሪነትን እንዲዋጉ ለማሰልጠን፣ ለመምከር፣ እና ለመርዳት – በኒጀር በማሊ ድንበር አቅራቢያ በቶንጎ ቶንጎ መንደር ከኒጀር ሓይሎች ጋር ለመተባባር በተሰማሩት ላይ የደፈጣ ውጊያ ከፍቶአል፡፡ በISIS-GS ጥቃት አራት የአሜሪካ እና አራት የኒጀር ወታደሮች ተገድለዋል፡፡ በዚህ ግጭት ሁለት ተጨማሪ አሜሪካውያን እና ስምንት ናይጄሪያውያን ቆስለዋል፡፡ እ.ኤ.አ. በጥር 12 ቀን 2018 የISIS-GS አድናን አቡ ወሊድ አል-ሳህራዊ ለጥቃቱ ሃላፊነቱን ወስዶአል፡፡

ለዚህ የሽብር ተግባር ሀላፊነቱን የወሰደውን ግለሰብ በማንኛውም ሀገር ውስጥ ለመያዝ ወይም ጥፋተኛ ለማድረግ የሚያስችል መረጃ እስከ 5 ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ወሮታ ይሰጣዋል፡፡

ሰለባዎች

የስፕሪንግቦሮ፣ ኦሃዮ ኤስ ኤፍ ሲ ጀረሚያ ጆንሰን
የስፕሪንግቦሮ፣ ኦሃዮ ኤስ ኤፍ ሲ ጀረሚያ ጆንሰን
የፑያለፕ፣ ዋሽንግተን ኤስ.ኤስ.ጂ ብራያን ብላክ
የፑያለፕ፣ ዋሽንግተን ኤስ.ኤስ.ጂ ብራያን ብላክ
የሊዮንስ፣ ጆርጂያ ኤስ ኤስ ጂ ደስቲን ራይት
የሊዮንስ፣ ጆርጂያ ኤስ ኤስ ጂ ደስቲን ራይት
የማያሚ ጋርዴን፣ ፍሎሪዳ ኤስ ጂ ቲ ላ ዴቪድ ጆንሰን
የማያሚ ጋርዴን፣ ፍሎሪዳ ኤስ ጂ ቲ ላ ዴቪድ ጆንሰን