የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ይፋዊ ዌብሳይት

ስለ ተቋሙ

ቲኦአር ምርጥ ተሞክሮዎች

ዘ ኦኒየን ራውተር (ቲኦአር) ብራውዘርን በሚጠቀሙበት ጊዜ ለግል መረጃዎችዎ የሚያገኙትን ጥበቃ ለማሻሻል የሚችሉባቸው በርካታ መንገዶች አሉ፡፡ ቲኦአርን ከመጠቀም በተጨማሪ ታማኝ ቨርቩዋል ፕራይቬት ኔትወርክ (ቪፒኤን) እንዲጠቀሙ እንመክራለን፡፡ ቲኦቨርን ከመጠቀም በፊት በአንድ ሰው አገር ውጪ ከሚገኝ ሰርቨር ጋር በመገናኘት፣ የዌብ ትራፊክ ከቁጥጥር ተጨማሪ ጥበቃ እንዲያገኝ ይደረጋል፡፡ በቲኦአር ብራውዘር ውስጥ በቲኦአር ውስጥ በ”ደህንነት እና ጥበቃ” ክፍል በርካታ ተጨማሪ ምቹ ሁኔታዎች አሉ፡፡ በመቀጠል
  1. የቲኦአር ብራውዘሩን ማስጀመር
  2. ወደ ቲኦአር ሴቲንግ በመሄድ “ግላዊ መረጃ እና ጥበቃ” የሚለውን ይምረጡ
  3. “ቲኦአር ብራውዘር በሚዘጋ ጊዜ ኩኪዎችን እና ሳይት መረጃዎች ይሰርዙ” በሚለው ሳጥን ላይ ምልክት ያኑሩ
  4. ወደ ሂስትሪ ክፍል ከሄዱ በኋላ “መቼም የፍለጋ ታሩኩን አታስታውስ የሚለውን ይምረጡ”
  5. ወደ ፈቃዶች ወርደው ፡- የካሜራ ሴቲንግ በሚለው ላይ ክሊክ ያድርጉ “ካሜራዎን ለማግኘት የሚጠይቁትን ብሎክ ያድርጉ”፡፡ ለማይክሮፎንም ተመሳሳዩን ያድርጉ፡፡ ለተጨማሪ ጥበቃ ሲባል፣ በፊት ለፊት ያለው ካሜራ በፕላስተር ወይም በአንድ ነገር ይሸፍኑ፡፡
  6. ወደ ሰኪውሪቲ ይሂዱ፡- “ሴፈስት” በሚለው ላይ ክሊክ ያድርጉ፤ ይህም በቲኦአር ውስጥ አንዳንድ ተግባራትን ከሥራ ውጪ ያደርጋል፤ ነገር ግን እጅግ ደህንነቱ የተጠበቀ ኮኔክሽን እንደኖር ያደርጋል፡፡
  7. ወደ ኤችቲቲፒኤስ-ብቻ ሞድ ይሂዱ፡- በሁሉም ዊንዶዎች ኤችቲቲፒኤስ-ብቻ ሞድን ይምረጡ፡፡ በዚህም መሠረት ሁሉም ኮኔክሽኖች ምሥጢራዊ እና የተጠበቁ እንዲሆኑ ያደርጋል፡፡
  8. “በግላዊ መረጃ እና ጥበቃ” ስር “ቲኦአር” ሴቲንግ ወደሚለው ይሂዱ
  9. “ዩዝ ኤ ብሪጅ” የሚለውን ሳጥን ይምረጡ፤
  10. “ከ torproject.org ብሪጅ ይጠይቁ” የሚለውን ክሊክ ያድርጉ
  11. ካፕቻን ያስገቡ
  12. ይህም ሆኖ የእርስዎን ኮምፒውተር እና የድርአምባ ትራፊክ ለይቶ ሊያሳይ የሚችለውን መረጃ ለማየት https://coveryourtracks.eff.org እና https://ipleak.net

ከቲኦአር እና ከወሮታ ለፍትሕ ቲኦአር የመረጃ መስመር ጋር ከመገናኘት ደህንታቸው የተጠበቀ መንገዶች

  1. በእርስዎ የተከፈለበትን እምነት የሚጣልበት የቪፒኤን አገልግሎት ይጠቀሙ፡፡ ነጻ ቪፒኤን አገልግሎቶች ሁል ጊዜም ደህንነታቸው የተጠበቀ ነው ማለት አይደለም፡
  2. ቲኦአርን እያገኙ ካሉበት አገር ሆነው እምነት በሚጣልበት የቪፒኤን አገልግሎትን በመጠቀም የሚገለገሉበትን መሣሪያ ያገናኙ፡፡ -ቲኦአር ብራውዘሩን ይክፈቱ፡፡
  3. ቲኦአር ብራውዘሩን ይክፈቱ፡፡
  4. የቲኦር ደህንነት ሴቲንግን እርስዎ ተገቢ ነው በሚሉት መልኩ ያመቻቹ፡፡
  5. ለተጨማሪ ጥበቃ፣ የእርስዎን መኖሪያ አድራሻ ለመለየት እንዳይቻል ከቡና መጠጫ ወይም የሆቴል እንግዳ መቀበያ ያለ ፕሮክሲ ይጠቀሙ፡፡

የቲኦአር ደህንነት እና ጥበቃ መረጃ ሊንኮች ፡-

  1. የቲኦአር ብሪጆች መረጃ፡- https://tb-manual.torproject.org/bridges/.
  2. የቲኦአር ደህንነት መረጃ፡-https://tb-manual.torproject.org/security-settings/.

SUBMIT A TIP

Do Your Part. Secure a Safer World.

There are many ways to submit information to Rewards for Justice.

You may choose from multiple platforms and contact us in numerous languages. To process your information efficiently, we ask you to state your information as succinctly as possible, provide your name, location, and preferred language, and upload all relevant files such as photographs, videos, and documents to support your information. An RFJ representative will soon contact you. Please be patient, as RFJ reads every tip we receive.

Please open your Line app to submit a tip. The number is +1 202 702 7843

Please open your Viber app to submit a tip. The number is +1 202 702 7843

Please visit our Tor-based tips-reporting channel at: he5dybnt7sr6cm32xt77pazmtm65flqy6irivtflruqfc5ep7eiodiad.onion

መረጃ ይስጡ

የበኩልዎን ያድርጉ

መረጃ ለማቅረብ በርካታ መንገዶች አሉ፡፡

ከተለያዩ ፕላትፎርሞች ሊመርጡ እና በተለያዩ ቋንቋዎች ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ የእርስዎን መረጃ በውጤታማነት ለማካሄድ እንዲችሉ፣ የሚሰጡትን መረጃ በተቻለ መጠን እጥር፣ ምጥን ባለ መልኩ እንዲያቀርቡ እንጠይቅዎታለን፤ እንዲሁም ስምዎን ፣ የሚገኙበትን ቦታ፣ የሚመርጡትን ቋንቋ እና እንደ ፎቶግራፍ፣ ቪድዮ እና ሰነዶች ያሉ የእርስዎን መረጃዎች የሚደግፉ ማስረጃዎች አፕሎድ እንዲያደርጉ ልንጠይቅዎ እንችላለን፡፡ የወሮታ ለፍትሕ ወኪልም በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኝዎታል፤ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁን፤ ወሮታ ለፍተሕ እያንዳንዱን መረጃ ያነብባል፡፡

መረጃ ለማቅረብ እባክዎን ሲግናል ማመልከቻዎን ይክፈቱለ፡፡

ቁጥሩ የሚከተለው ነው፡- +1 202 702 7843

መረጃ ለማቅረብ እባክዎን Line ማመልከቻዎን ይክፈቱለ፡፡

ቁጥሩ የሚከተለው ነው፡- +1 202 702 7843

መረጃ ለማቅረብ እባክዎን የቴሌግራም አፕሊኬሽንዎን ይክፈቱ፡፡

ቁጥሩ የሚከተለው ነው፡- +1 202 702 7843

መረጃ ለማቅረብ እባክዎን የቫይበር አፕሊኬሽንዎን ይክፈቱ፡፡

ቁጥሩ የሚከተለው ነው፡- +1 202 702 7843

እባክዎን በቶር ላይ የተመሠረተ የመጃዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቻናላችንን በዚህ ያግኙ፡- he5dybnt7sr6cm32xt77pazmtm65flqy6irivtflruqfc5ep7eiodiad.onion

Skip to content