የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ይፋዊ ዌብሳይት

በአሜሪካ ኤምባሲዎች ላይ የተፈጸመ የቦንብ ጥቃት (ኬኒያ እና ታንዛኒያ)

አፍሪካ - ከሰሃራ በታች

ወሮታ

Up to $5 million

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ በ1990 ዓ.ም. በኬንያ እና ታንዛኒያ በሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዎች ላይ ስለደረሱ የቦምብ ጥቃቶች መረጃ ለሚሰጥ እስከ $5 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ በነሐሴ 01 ቀን 1990 ዓ.ም. አል-ቃዒዳ (ኤኪው) የተባለው የሽብር ቡድን አባላት በናይሮቢ እና በዳር ኤስ ሰላም በሚገኙ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲዎች ላይ በተመሳሳይ ወቅት የቦምብ ጥቃት አድርሷል፡፡ በእነዚህ ጥቃቶች 224 ሰዎች ህይወታቸውን ሲያጡ ከ5000 በላይ በሆኑት ላይ የአካል ጉዳት እንዲሁም በኤምባሲው ህንፃዎች ከፍተኛ ጉዳት እና በአቅራቢያው በሚገኙ መዋቅሮች ላይ ከፍተኛ ውድመት አስከትለዋል፡፡

በናይሮቢ ሽብርተኞች በኤምባሲው የተሽከርካሪ ማቆሚያ አቅረቢያ ፈንጂዎች የያዘ ተሽከርካሪ ፈንጂዎች አፈንድተው 213 ግለሰቦችን ገድለዋል፤ ከእነርሱ መካከል 44 የኤምባሲ ሠራተኞች (12 አሜሪካውያን እና 32 የውጭ ዜግች) እና የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ፕሩደንስ ቡሽኔልን ጨምሮ ከ5000 በላይ በሚሆኑት ላይ የአካል ጉዳት አስተትሏል፡፡

በዳር ኤስ ሰላም ፈንጂዎች የጫነ ተሽከርካሪ ይዘው የነበሩ ሽብርተኞች የኤምባሲውን በር ገንጥለው ለመግባት ሞከረው በኤምባሲው መስሪያ ቤት ላይ በመተኮስ የያዟቸውን ፈንጂዎች አፈንድተዋል፡፡ በዚህም ፍንዳታ ምክንያት 11 ሰዎች ሲገደሉ 85 ደግሞ ተገድለዋል፡፡

ከዚህ የሚከተሉት ግለሰቦች ከጥቃቶቹ ጋር በተያያዘ በዩናይትድ ስቴትስ ፌዴራል ፍርድ ቤት ተከሰው ጥፋተኛ ተብለዋል፡-

  • Mamdouh Mahmud Salim, a founding member of AQ, was arrested in September 1998 in Germany and extradited to the United States. He is serving a life sentence in prison for his connection to the bombings.
  • In October 2001, AQ operatives Wadih El-Hage, Khalfan Khamis Mohamed, Mohamed Rashed Daoud Al-Owhali, and Mohamed Sadeek Odeh were convicted on charges of planning and executing the bombings and sentenced to life in prison.
  • In January 2011, AQ operative Ahmed Khalfan Ghailani was convicted and sentenced to life for his role in the bombings.
  • In September 2014, Adel Abdel Bari, a close associate of AQ leader Ayman al-Zawahiri, pleaded guilty to conspiring to kill U.S. nationals and received a 25-year prison sentence. He was released from prison in 2020.
  • In May 2015, Khaled al-Fawwaz, deputy to now-deceased former AQ leader Usama bin Ladin, was sentenced to life in prison for his connection to the attacks.

የዬኤስ ፌዴራል ግራንድ ጁሪ አብዱላህ አህመድ አብዱላህ፣ አናስ አል-ሊቢ፣ ማሃመድ አቴፍ እና ኡሳማ ቢን ላዲን በጥቃቶቹ ላይ ለነበራቸው ሚናዎች እንዲከሰሱ ወስኖባቸዋል፡፡ ሁሉም የቀድሞ ቁልፍ የአል-ቃዒዳ መሪዎች አሁን ሞተዋል፡፡

ወሮታ ለፍትሕ የአልቃዒዳ መሪ ስለሆነው እና በኤምባሲ ላይ ለተፈጸሙ የቦንብ ጥቃቶች በኃላፊነት ስለሚጠየቀው ሳይፍ አል-አዲ መረጃ ለሚሰጥ ወሮታ ይከፍላል፡፡

ምስሎች፡-

ፖስተሮች፡-

ተያያዥ ስፍራዎች፡-

ታንዛኒያ, ኬኒያ

SUBMIT A TIP

Do Your Part. Secure a Safer World.

There are many ways to submit information to Rewards for Justice.

You may choose from multiple platforms and contact us in numerous languages. To process your information efficiently, we ask you to state your information as succinctly as possible, provide your name, location, and preferred language, and upload all relevant files such as photographs, videos, and documents to support your information. An RFJ representative will soon contact you. Please be patient, as RFJ reads every tip we receive.

Please visit our Tor-based tips-reporting channel at: he5dybnt7sr6cm32xt77pazmtm65flqy6irivtflruqfc5ep7eiodiad.onion

መረጃ ይስጡ

የበኩልዎን ያድርጉ

መረጃ ለማቅረብ በርካታ መንገዶች አሉ፡፡

ከተለያዩ ፕላትፎርሞች ሊመርጡ እና በተለያዩ ቋንቋዎች ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ የእርስዎን መረጃ በውጤታማነት ለማካሄድ እንዲችሉ፣ የሚሰጡትን መረጃ በተቻለ መጠን እጥር፣ ምጥን ባለ መልኩ እንዲያቀርቡ እንጠይቅዎታለን፤ እንዲሁም ስምዎን ፣ የሚገኙበትን ቦታ፣ የሚመርጡትን ቋንቋ እና እንደ ፎቶግራፍ፣ ቪድዮ እና ሰነዶች ያሉ የእርስዎን መረጃዎች የሚደግፉ ማስረጃዎች አፕሎድ እንዲያደርጉ ልንጠይቅዎ እንችላለን፡፡ የወሮታ ለፍትሕ ወኪልም በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኝዎታል፤ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁን፤ ወሮታ ለፍተሕ እያንዳንዱን መረጃ ያነብባል፡፡

መረጃ ለማቅረብ እባክዎን ሲግናል ማመልከቻዎን ይክፈቱለ፡፡

ቁጥሩ የሚከተለው ነው፡- +1 202 702 7843

መረጃ ለማቅረብ እባክዎን የቴሌግራም አፕሊኬሽንዎን ይክፈቱ፡፡

ቁጥሩ የሚከተለው ነው፡- +1 202 702 7843

እባክዎን በቶር ላይ የተመሠረተ የመጃዎች ሪፖርት ማድረጊያ ቻናላችንን በዚህ ያግኙ፡- he5dybnt7sr6cm32xt77pazmtm65flqy6irivtflruqfc5ep7eiodiad.onion

Skip to content