የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ይፋዊ ዌብሳይት

ሳዓድ ቢን አቴፍ አል-አውላቂ

ምስራቅ አቅራቢያ - ሰሜን አፍሪካ እና መካከለኛው ምስራቅ

ወሮታን

እስከ 6 ሚሊዮን ዶላር

የበኩልዎን ያድርጉ

ስለ ተቋሙ

ወሮታ ለፍትሕ ስለ ሳዓድ ቢን አቴፍ አል-አውላቂ በሌላ ስሙ ሰዓድ ሙሐመድ አቲፍ መረጃ ለሚሰጥ እስከ $6 ሚሊዮን ወሮታ ይከፍላል፡፡ አል-አውላቂ በአረቡ ባሕረሰላጤ ሹራ የአል-ቃዒዳ አባል ነው፡፡ በዩናይትድ ስቴትስ እና በእርሷ ወዳጅ አገሮች ላይ ጥቃቶች እንዲፈጸሙ በይፋ ጥሪ አቅርቧል፡፡

ምስሎች

ፖስተሮች

ተያያዥ ስፍራዎች

የመን

የልደት ቀን (ወር፣ ቀን፣ ዓመት)

1970፤ ከ1973 እስከ 1975 ዓ.ም.

ዜግነት

የመን

ጾታ

ወንድ

ቁመት (ኢንች)/ ቁመት (ሳ.ሜ.)

5’6″ (168 ሳ.ሜ.)

የሰውነት ሁኔታ

ቀጭን

ሌላ መጠሪያ ስም/አማራጭ የስም ፊደላት

ሳዓድ ሙሃመድ አቲፍ፤ ጃላል አል-ሳዒዲ

SUBMIT A TIP

Do Your Part. Secure a Safer World.

There are many ways to submit information to Rewards for Justice.

You may choose from multiple platforms and contact us in numerous languages. To process your information efficiently, we ask you to state your information as succinctly as possible, provide your name, location, and preferred language, and upload all relevant files such as photographs, videos, and documents to support your information. An RFJ representative will soon contact you. Please be patient, as RFJ reads every tip we receive.

መረጃ ይስጡ

የበኩልዎን ያድርጉ

መረጃ ለማቅረብ በርካታ መንገዶች አሉ፡፡

ከተለያዩ ፕላትፎርሞች ሊመርጡ እና በተለያዩ ቋንቋዎች ሊያገኙን ይችላሉ፡፡ የእርስዎን መረጃ በውጤታማነት ለማካሄድ እንዲችሉ፣ የሚሰጡትን መረጃ በተቻለ መጠን እጥር፣ ምጥን ባለ መልኩ እንዲያቀርቡ እንጠይቅዎታለን፤ እንዲሁም ስምዎን ፣ የሚገኙበትን ቦታ፣ የሚመርጡትን ቋንቋ እና እንደ ፎቶግራፍ፣ ቪድዮ እና ሰነዶች ያሉ የእርስዎን መረጃዎች የሚደግፉ ማስረጃዎች አፕሎድ እንዲያደርጉ ልንጠይቅዎ እንችላለን፡፡ የወሮታ ለፍትሕ ወኪልም በአጭር ጊዜ ውስጥ ያገኝዎታል፤ እባክዎን በትዕግስት ይጠብቁን፤ ወሮታ ለፍተሕ እያንዳንዱን መረጃ ያነብባል፡፡
Skip to content