ስለ ተቋሙ

የስኬት ታሪኮች

ወሮታ ለፍትሕ በ1976 ዓ.ም. ከተመሠረተበት ጊዜ ጀምሮ፣ የዩናይትድ ስቴትስ መንግሥት ሽብርተኞችን ለፍትሕ ለማቅረብ፣ የሽብር ጥቃቶችን ወይም የገንዘብ እገዛን ለማስቆም ወይም ለሰሜን ኮሮያ አገዛዝ እገዛ ለመስጠት በሕገወጥ እንቅስቃሴዎች ውስጥ ያሉ ወገኖችን የፋይናንስ አቅርቦት ዘዴዎች ለማሰናከል ያስቻሉ፣ ለተግባራዊ እንቅስቃሴ የሚሆኑ መረጃዎች ለሰጡ ከ100 በላይ ሰዎች ከ$200 ሚሊዮን በላይ ወሮታ ከፍሏል፡፡